የሀገር ውስጥ ዜና በመጀመሪያው ሩብ ዓመት በወጪ ንግድ ዘርፍ ከታሰበው 95 በመቶው ተሳክቷል Feven Bishaw Oct 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት በወጪ ንግድ ዘርፍ ከታሰበው 95 በመቶውን ማሳካት መቻሉን ንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የ10 ዓመት መሪ ልማት እቅድ ዝግጅት ምዕራፍ እና የ2013…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 68 ኪሎ ሜትር ልዩ ልዩ መሠረተ ልማት ጥገና ስራዎችን አከናወነ Feven Bishaw Oct 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 68 ኪሎ ሜትር ልዩ ልዩ መሠረተ ልማት ጥገና ስራዎችን ማከናወኑን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ በሶስት ወራት ውስጥ የአስፋልት መንገድ ጥገና 5 ኪሎሜትር፣…
የዜና ቪዲዮዎች ማንኛውም አካል ሀገርንና ሕዝብን አደጋ ላይ ከሚጥሉ ተግባራት መቆጠብ አለበት-አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ Feven Bishaw Oct 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=-IlMB_HH1uU&t=258s
የሀገር ውስጥ ዜና ሴቶች በሁሉም ዘርፍ ብቁ እንዲሆኑ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነው – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ Feven Bishaw Oct 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴቶች በሁሉም ዘርፍ ብቁ እንዲሆኑ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚና ከፍተኛ መሆኑን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲን ጎብኝተዋል፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ የውሃ መጠኑ እየጨመረ የመጣው የአብያታ ሀይቅ ወደ ቀደመው ተፈጥሮው የመመለስ ተስፋ Feven Bishaw Oct 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=FvDaL6Gmdkk
ቴክ በርካቶችን ተጠቃሚ ያደርገው የመልዕክት አገልግሎት Feven Bishaw Oct 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=CLlUk7tmwlI&t=218s
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የወባ ሳምንት እየተከበረ ነው Feven Bishaw Oct 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ወባን ማጥፋት ከእኔ ይጀምራል በሚል መሪ ቃል የወባ ሳምንት እየተከበረ ነው፡፡ ሳምንቱ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥቅምት 27 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ነው የሚከበረው፡፡ የወባ ሳምንቱን አስመልክቶ የክልሉ ጤና ቢሮ ሀላፊ ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል የሚያገለግሉ ሄሊኮፕተሮችን እየገጣጠ ነው Feven Bishaw Oct 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል ከውጭ የመጡ ሄሊኮፕተሮችን እየገጣጠ ነው፡፡ አየር መንገዱ ከግብርና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለበረሀ አንበጣ ማጥፊያነት ኬሚካል ርጭት የሚያገለግሉ ሶስት ሄሊኮፕተሮችን ማጓጓዙ ታውቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የተከሰተ የአንበጣ መንጋ 12 ሺህ ሄክታር የደረሰ ሰብል አወደመ Feven Bishaw Oct 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአንበጣ መንጋ ተከስቶ በሰብል ከተሸፈነው 48 ሺህ 700 ሄክታር መሬት ውስጥ 12 ሺህ ሄክታር የደረሰ ሰብልን ማውደሙ ተገለፀ፡፡ መንጋው በወረዳው 27 ቀበሌዎች በሰብል…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ከሚገኙት የኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ሃም ሳንግ ውክ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ አቶ ገዱ ኢትዮጵያ እና ኮሪያ ያላቸው ግንኙነት በሀሉም መስክ ጠንካራ…