Fana: At a Speed of Life!

መምህራንን የቤት ባለቤት ለማድረግ ከክልሎች ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መምህራንን የቤት ባለቤት ለማድረግ ከክልሎች ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ገረመው ሁሉቃ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ መምህራን ለትምህርት ዘርፉ መሻሻል…

በሩብ ዓመቱ ከውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ግማሽ ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ግማሽ ቢሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለፀ። ገቢው የተገኘው ከማምረቻው፣ ከግብርናና ከአገልግሎት ዘርፍ…

በአማራ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት 330 ኪሎ ሜትር የጠጠር መንገድ ይገነባል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት በ1 ነጥብ 14 ቢሊየን ብር ወጪ 330 ኪሎ ሜትር የጠጠር መንገድ እንደሚገነባ የክልሉ መንገድና ትራንስፖርት አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንገድና ትራንስፓርት ቢሮ የመንገድ ኮንትራት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ምህረት እውነቴ…

ጣሊያን ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ አዳዲስ እርምጃዎችን ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ አዳዲስ እርምጃዎችን ይፋ አደረገች፡፡ በሃገሪቱ ለተከታታይ ሁለት ቀናት ከፍተኛ ቁጥር ያለቸው ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ ይህን ተከትሎም ሃገሪቱ ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ የተደነገጉ መመሪያዎች…

የፈረንሳይ ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ ይፈልጋሉ – አምባሳደር ሬሚ መርቻው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ የፈረንሳይ ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ እንደሚፈልጉ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ መርቻው ገለጹ። አምባሳደር ሬሚ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ በአሁኑ…

ለጎርጎራ ፕሮጀክት ባለሀብቶች የፕሮጀክት መነሻ ዕቅድ እያቀረቡ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በገበታ ለሀገር የጎርጎራ ፕሮጀክት መሳተፍ የፈለጉ ባለሀብቶች ከ80 እስከ 300 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የፕሮጀክት ሐሳብ እያቀረቡ መሆኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ አስታወቀ፡፡…

በ ወ/ሮ ፊልሰን አብዱላሂ የተመራ ቡድን በዳሰነች ወረዳ በኦሞ ወንዝ ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችን ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች፣ ወጣቶችና ህጻናት ጉዳይ ሚኒስትር ወይዘሮ ፊልሰን አብዱላሂ የተመራ ቡድን በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ በኦሞ ወንዝ ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችን ጎበኘ፡፡ በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ በኦሞ ወንዝ ሙላት ምክንያት ከ62 ሺህ በላይ…