Author
Feven Bishaw 6822 posts
በደቡብ ክልል ከ460 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በኩታ ገጠም ሰብሎች እየለማ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከ460 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በኩታ ገጠም ሰብሎች እየለማ መሆኑ ተገለፀ፡፡
የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው በካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ እየለማ ያለውን የስንዴ ማሳ…
የአንበጣ መንጋ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት – ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአንበጣ መንጋ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ።
8ኛው የተፋሰሶች ከፍተኛ ምክር ቤት ጉባኤ በአዲስ አበባ የተካሄደ ሲሆን፥ ጉባኤው የጎርፍ፣…
ጠ/ሚ ዐቢይ ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸው የሁለቱ ሃገራት የሁለትዮሽ ግንኙነቶች እና በአፍሪካ ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ምክክር ማድረጋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ…
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 665 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 6 ሺህ 569 የላቦራቶሪ ምርመራ 665 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 87 ሺህ 834 ደርሷል።
በሌላ በኩል…
በመተከል ዞን ንፁሃን እንዲገደሉ በማስተባበርና በመምራት የተጠረጠሩ 504 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል
https://www.youtube.com/watch?v=nlspX2drJII
ከነገ ጀምሮ ከ100 ሺህ ብር በላይ አዲሱን የገንዘብ ኖት በአሮጌው ገንዘብ ኖት መቀየር አይቻልም
https://www.youtube.com/watch?v=xFrG74ucOi8
አቶ ልደቱ ህገመንግስቱን ለመናድ በማሰብ የተለያዩ ህገመንግስቱን የሚቃረኑ የሽግግር ሰነዶችን በማዘጋጀት በቀረበባቸው 2ኛ ክስ ላይ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ልደቱ አያሌው ህገመንግስቱን ለመናድ በማሰብ የተለያዩ ህገመንግስቱን የሚቃረኑ የሽግግር ሰነዶችን አዘጋጅተዋል ተብለው በቀረበባቸው 2ኛ ክስ ላይ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ።
በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ ምድብ ችሎት ዛሬ የአቶ ልደቱ አራት…