Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የመንጃ ፍቃድ እድሳትና የቦሎ አመታዊ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ፈጣን አገልግሎት ለማግኘት መቸገራቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የመንጃ ፍቃድ እድሳትና የቦሎ አመታዊ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ፈጣን አገልግሎት ለማግኘት መቸገራቸውን ገለጹ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቅኝት ባደረገባቸው የየካ እና ቂርቆስ የመንጃ ፍቃድ እድሳትና የቦሎ አመታዊ አገልግሎት…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከተሰናባቹ የጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የስራ ጊዜያቸውን ካጠናቀቁት በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ዳይሱኪ ማጹናጋ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ አምባሳደር ሬድዋን የጃፓኑ አምባሳደር በኢትዮጵያ በነበራቸው ቆይታ የሁለቱን ሃገራት ግንኙነት…

ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲኖር ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲኖር ከወዲሁ ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን የባህርዳር፣ ጅማ እና ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲዎች አስታወቁ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የባህርዳር፣ ጅማ እና ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የስራ ሃላፊዎች ተማሪዎቻቸው…

በዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ 993 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ 993 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ባለፉት ሁለት ሳምንታት የተሰሩ ስራዎችን አስመልክቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል።…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በአንድ የቢሮው ህንጻ ላይ የደረሰው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር መዋሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በአንድ የቢሮው ህንጻ ላይ የደረሰው የእሳት አደጋ ምንም ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ስር መዋሉን አስታወቀ፡፡ የባንኩ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት የእሳት አደጋው…