Fana: At a Speed of Life!

የቱሪዝም ዘርፉን ዳግም ለማስጀመር አዲስ የፕሮቶኮል መመሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ተቀዛቅዞ የነበረውን የቱሪዝም ዘርፍ ዳግም ለማስጀመር አዲስ የፕሮቶኮል መመሪያ ይፋ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር ዛሬ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ሀገር አቀፍ አስጎብኚዎች…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” የሽልማት መርሀ-ግብር ዕጣ ወጣ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ20ኛ ጊዜ ያዘጋጀው የ“ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ ይሸለሙ” የሽልማት መርሀ-ግብር ዕጣ በይፋ ወጥቷል፡፡ 20ኛው ዙር የ“ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ ይሸለሙ” መርሀ-ግብር ከመጋቢት 15 ቀን 2012…

በሚቀጥሉት ዓመታት በቲቢ በሽታ ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር ሊጨምር ይችላል- የዓለም የጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሚቀጥሉት ዓመታት በቲቢ በሽታ ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር ሊጨምር ይችላል ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ፡፡ ድርጅቱ እንዳስታወቀው፥ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እና የገንዘብ እጥረት ቲቢን…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ፡፡ ፕሬዚዳንቷ የሴራሊዮን አምባሳደር አብዴኩንሌ ጆሊፍ ሚልተን ኪንግ፣ የአየርላንድ አምባሳደር ኒኮላ አን ብሬናን፣…

39ኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 39ኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ዛሬ ተጀምሯል። በጉባኤው ላይ የተገኙት የቤተርስቲያኒቱ ፓትርያርክ ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቤተክርስቲያን በልማት፣ በሀገሪቱ ሰላምና…

በመስከረም ወር ብቻ ከ10 ሺህ በላይ ህግ እና ደንብ የተላለፉ አሽከርካሪዎች ተቀጥተዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው መስከረም ወር ብቻ ከ10 ሺህ በላይ የትራፊክ ህግ እና ደንብ የተላለፉ አሽከርካሪዎች መቅጣቱን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው በመስከረም ወር ብቻ የትራፊክ ህግ እና…

የአዲስ አበባ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ያካሄዱትን ድርጅታዊ ኮንፈረንስ አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የአዲስ አበባ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ለሁለት ቀናት አዲስ አበባን በብልጽግና ጎዳና ማራመድ የሚችል አመራር እንገነባለን በሚል መሪ ቃል ሲያካሂዱት የነበረው ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ተጠናቀቀ። የአዲስ አበባ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች…

በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ 3 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የሚገመት ወርቅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ 3 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የሚገመት ወርቅ ተያዘ፡፡ 1 ነጥብ 4 ኪሎ ግራም መጠን ያለው ወርቅ አዲስ አበባ ከሚገኘው የካሜሩን ኤምባሲ ወደ ካሜሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተላከ መልዕክት በማስመሰል ከሀገር…

ፋኦ ከዘጠኝ ሚሊየን በላይ ሱዳናውያን ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት የምግብና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) ከዘጠኝ ሚሊየን በላይ ሱዳናውያን ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው አስታወቀ፡፡ ድጋፉ በጎርፍ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሚያስፈልግ መሆኑንም ነው ያስታወቀው፡፡…