የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ወሎ ዞን የአንበጣ መንጋ እያደረሰ ያለው ጉዳት እየሰፋ ነው Feven Bishaw Oct 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የአንበጣ መንጋ እያደረሰ ያለው ጉዳት እየሰፋ መምጣቱን የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ገለፀ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የዞኑ ግብርና ቢሮ ሃላፊ አቶ ታደሰ ግርማ እንደገለፁት መንጋው…
የዜና ቪዲዮዎች የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤና አመራሮች የምርጫ ቦርድን የምርጫ ዝግጅት ጎብኝተዋል Feven Bishaw Oct 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Sxw-lKwPwH4
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ82 ሺህ አለፈ Feven Bishaw Oct 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ24ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 8 ሺህ 24 የላቦራቶሪ ምርመራ 865 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ 9 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ በዚህም በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 82 ሺህ 662 ደርሷል። በሌላ በኩል…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮቪድ-19 ምክንያት በጊዜያዊነት የአትክልት መሸጫ የሆነውን ጃን ሜዳን ወደ ቀድሞ አገልግሎቱ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ Feven Bishaw Oct 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በኮቪድ-19 ምክንያት በጊዜያዊነት የአትክልት መሸጫ የሆነውን ጃን ሜዳን ወደ ቀድሞ አገልግሎቱ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገለፀ፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተባበረ ሃገራዊ አቅም የእንቦጭ አረምን ከጣና ሃይቅ ላይ ለማስወገድ የሚያስችል ዘመቻ ሊጀመር ነው Feven Bishaw Oct 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተባበረ ሃገራዊ አቅም የእንቦጭ አረምን ከጣና ሃይቅ ላይ ለማስወገድ የሚስችል ዘመቻ ሊጀመር መሆኑ ተገለፀ፡፡ ዘመቻውን አስመልክቶ በውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ውይይት ተካሂዷል። በዘመቻው እንቦጭን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ ለአማራ ክልል የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶክተር አምባቸው መታሰቢያ ህንጻ ማሰሪያ የመሬት ካርታ አበረከተ Feven Bishaw Oct 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለአማራ ክልል የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶክተር አምባቸው መኮንን መታሰቢያ ህንጻ ማሰሪያ የመሬት ካርታ አበረከተ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና 33 ሚሊየን ብር የሚገመት ኮቪድ 19ን ለመከላከል የሚያግዝ የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Oct 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግሎባል ላይፍ ሼሪንግ የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት 33 ሚሊየን ብር የሚገመት ኮቪድ 19ን ለመከላከል የሚያግዙ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች እና ለኮቪድ 19 መከላከል የሚውሉ አልባሳትን ለጤና ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ማህበራዊ ድረ-ገጽን በአግባቡ አለመጠቀም ከ50 ሺህ ብር እስከ አምስት ዓመት እስራት ያስቀጣል Feven Bishaw Oct 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 29፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ማህበራዊ ድረ-ገጽን በአግባቡ አለመጠቀም የህግ ተጠያቂነትን እንደሚያስከትል ተገለጸ፡፡ በንቃተ ህግ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ህግ የሰውዘር አበበ እንዳሉት÷ የማህበራዊ ድረ-ገጽ አጠቃቀምን አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤና አመራሮች የምርጫ ቦርድን የምርጫ ዝግጅት ጎበኙ Feven Bishaw Oct 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎና የምክር ቤት አመራሮች የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ቅድመ ዝግጅትን ጎብኝተዋል፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስድስተኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የመከላከያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ትራምፕ ወደ ስራ ለመመለስ ዝግጁ መሆናቸውን ሃኪሞች ተናገሩ Feven Bishaw Oct 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 29፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ስራ ለመመለስ ዝግጁ መሆናቸውን ሃኪሞች ተናገሩ፡፡ ትራምፕ ባለፈው ሳምንት ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸው ሆስፒታል መግባታቸው የሚታወስ ነው፡፡ አሁን ላይ ፕሬዚዳንቱ የህክምና ክትትላቸውን ጨርሰው…