Fana: At a Speed of Life!

በጋምቤላ ክልል አንዳንድ ወረዳዎች በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ምክንያት ከ4 ሺህ 500 በላይ ነዋሪዎች መፈናቀላቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል አንዳንድ ወረዳዎች በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ምክንያት ከ4 ሺህ 500 በላይ ነዋሪዎች መፈናቀላቸው ተገለፀ። በክልሉ ኑዎር ዞን ዋንቱዋ ወረዳ በጎርፍ አደጋ ምክንያት ከ16 ቀበሌዎች ከ4 ሺህ 500 በላይ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን…

በሲያትል የኮሮና ቫይረስ ግብረ ሃይል እና በሲያትል የሚገኙ ወገኖች 200 ሺህ ዶላር የሚገመቱ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶችን አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሲያትል የኮሮና ቫይረስ ግብረ ሃይል እና በሲያትል የሚገኙ ወገኖች 200 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የሚገመቱ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ እና ሌሎች የሕክምና ቁሳቁሶችን ለጤና ሚኒስቴር አበረከቱ፡፡ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ድጋፉን ላደረጉ…

ህንድ ፈጣን የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ሰራች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህንድ ፈጣን የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ሰርታለች፡፡ ሃገሪቱ የሰራችው መመርመሪያ ልክ እንደ እርግዝና መመርመሪያ ውጤቱን በፍጥነት ሊያሳይ የሚችል ነው ተብሏል፡፡ በዚህም ከአንድ ሰዓት በታች በሆነ ጊዜ ውስጥ ውጤቱን እንደሚያደርስ ነው…

የኢሬቻ በዓል የኮቪድ-19 ወረርሽኝን መከላከል በሚያስችል መልኩ ተከብሯል-አቶ ሽመለስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የኢሬቻ በዓል የኮቪድ-19 ወረርሽኝን መከላከል በሚያስችል መልኩ መከበሩ ትልቅ ስኬት መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመለስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ የኢሬቻ በዓል መጠናቀቅን አስመልክቶ መገለጫ ሰጥተዋል፡፡…

በትምህርት ቤቶች ኮሮናን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት መምህራን ሀገራዊ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በትምህርት ቤቶች ኮሮናን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት መምህራን ሀገራዊ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የትምህርት ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር የኮቪድ 19 ተፅዕኖን በመቋቋም ትምህርት ቤቶችን ዳግም ለመክፈት የሚያስቸሉ የቅድመ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ሆረ ፊንፊኔ እና የሆረ አርሰዲ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሆረ ፊንፊኔ እና የሆረ አርሰዲ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላደረጋችሁ አባገዳዎች፣ ሲንቄዎች ፣ወጣቶች ፣ርዕሳነ…

ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ከተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ጸሃፊ ጋር በመሆን የኮይሻ የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ ግንባታን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የውሃ፣መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ጸሃፊ ከቬራ ሶንግዌ ጋር በመሆን የኮይሻ የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ ግንባታን ጎበኙ፡፡ ሚኒስትሩ ከተባበሩት መንግስታት ድርጀት…