የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የተገነባው የፀሀይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ተመረቀ Feven Bishaw Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በሶማሌ ክልል የተገነባው የፀሀይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት መሆኑ ተገለፀ። በምርቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የሶማሊ ክልል ምክትል ርዕስ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ፣የውሃ፣ መስኖና እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትርን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና 297 ኢትዮጵያውያን ከሳኡዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 297 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ከሳኡዲ አረቢያ ወደ አገራቸው መመለሳቸው ተገለፀ፡፡ ዛሬ ወደ አገራቸው ከተመለሱት 297 ኢትዮጵያውያን ውስጥ 25ቱ ህጻናት መሆናቸው ታውቋል፡፡ ኢትዮጵያውያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ከውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጂማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 409 ተማሪዎች አስመረቀ Feven Bishaw Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጂማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 409 ተማሪዎች በዛሬው እለት አስመረቀ። ተመራቂዎቹ በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም በፒ ኤች ዲ የተመረቁ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው በያዝነው ዓመት ቀደም ብሎ ካስመረቃቸው 3…
የዜና ቪዲዮዎች የጮቄ ሰንሰለታማ ተራሮች Feven Bishaw Oct 8, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=jOJHvZJM62o&t=20s
የዜና ቪዲዮዎች በገበታ ለሀገር ለሚገነቡ ፕሮጀክቶች ድጋፍ Feven Bishaw Oct 8, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=O1zi9h6HNPk&t=91s
ፋና ስብስብ ልጁን የሂሳብ ትምህርት በማስጠናት ለልብ ድካም የተዳረገው ግለሰብ Feven Bishaw Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አንድ ቻይናዊ አባት ልጁን የሂሳብ ትምህርት በማስጠናት ለልብ ድካም መዳረጉ ተሰምቷል፡፡ ይህ ግለሰብ የሶስት ዓመት ወንድ ልጁን በሃገሪቱ ትምህርት ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ የሂሳብ ትምህርት በማስጠናት ላይ ነበር ተብሏል፡፡ ነገር ግን የ45…
የሀገር ውስጥ ዜና ለተማሪዎች የሚሆን 5 ሚሊየን የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭብሎች ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Oct 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ ለተማሪዎች የሚሆን 5 ሚሊየን የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭብሎችን ጨምሮ ሌሎች ቁሳቁሶች ከተለያዩ ድርጅቶች ድጋፍ ተደረገ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ለተማሪዎች ምገባ ፣ የትምህርት ቁሳቁስ ፣ቦርሳ እና ጫማ እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚዲያ ተቋማትን ከሳይበር ጥቃት ለመከላከል ስምምነት ተፈረመ Feven Bishaw Oct 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ እና የኢትዮጵያ ብሮድካሰት ባለስልጣን የሚዲያ ተቋማትን ከሳይበር ጥቃት መከላከል በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ የሚዲያ ተቋማትን ከማንኛውም የሳይበር…
የሀገር ውስጥ ዜና 66 ኪ.ሜ የሚረዝመው የሀዋሳ – ጭኮ አስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ተጠናቀቀ Feven Bishaw Oct 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)66 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የሀዋሳ - ጭኮ አስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ መንገዱ የሞምባሳ - ናይሮቢ - አዲስ አበባ የመንገድ ኮሪደር አካል መሆኑም ታውቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በተያዘው አመት 525 ኪሎ ሜትር የሚሸፍኑ መንገዶች የጥገና ስራ ይከናወናል- ባለስልጣኑ Feven Bishaw Oct 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመዲናዋ በተያዘው አመት በተለያዩ አካባቢዎች 525 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚሸፍኑ መንገዶች ጥገና ስራ ለማከናወን እቅድ መያዙን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በ2013 በጀት አመት 525 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የአስፋልት፣…