Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ማሪታይም ጉዳይ ባለስልጣን የ10 አመት መሪ የልማት እቅዱ ላይ ውይይት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ማሪታይም ጉዳይ ባለስልጣን የ10 ዓመት መሪ የልማት እቅዱ ላይ ውይይት እያካሄደ ነው። ባለስልጣኑ በሎጅስቲክና ባህር ዘርፎችም በቀጣይ 10 ዓመታት ሊሰሩ የታቀዱ ጉዳዮች ላይ እየመከረ ይገኛል። እቅዱም ኢትዮጵያን በመጭዎቹ 10…

በህጋዊ ንግድ ሽፋን ሊጭበረበር የነበረ ከ4 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ቀረጥና ታክስ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህጋዊ ንግድ ሽፋን ሊጭበረበር የነበረ ከ4 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ቀረጥና ታክስ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። የንግድ ማጭበርበሮቹ በቦሌ፣ አዳማ፣ ቃሊቲ እና ድሬዳዋ በሚገኙ የጉምሩክ ቅርንጫፎች ተደርሶባቸው የተሰበሰቡ መሆናቸው…

ጳጉሜን አንድ የሳይክልና የእግረኞች ቀን ሆኖ ይውላል- የትራንስፖርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጳጉሜን አንድ የሳይክል እና የእግረኞች ቀን ሆኖ እንደሚውል የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ቀኑ በአገር ደረጃ በሁሉም ክልል ዋና ከተሞችና በሌሎች አካባቢዎች የሚከበር መሆኑንም ነው ሚኒስቴሩ የገለፀው። ይህም አመቱን ሙሉ ወር በገባ…

በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን 200 ሺህ ማለፉ ተገለፀ።   ይህን ተከትሎም በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1 ሚሊየን 281 ሺህ 149 መድረሱን የወጡ ሪፖርቶች ያመላክታሉ።…

ህንድ 118 ተጨማሪ የቻይና መተግበሪያዎችን አገደች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህንድ 118 ተጨማሪ የቻይና መተግበሪያዎችን አገደች። እገዳው የተጣለውም በህንድ እና በቻይና መካከል ያለው የድንበር ውዝግብ እየተባባሰ በመምጣቱ መሆኑ ታውቋል። በዚህም ሃገሪቱ የህንድን ሉዓላዊነት እና ታማኝነትን የሚነካ ነው በሚል 118…

የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን በ2012 በጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን በ2012 በጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ ገቢውንም ከውሃ ፍጆታ ክፍያ እና ከተለያዩ የገቢ ርእሶች የተሰበሰበ መሆኑ ታውቋል፡፡ በዚህም በበጀት ዓመቱ ከተያዘው…

ለ6 ዓመታት ግንባሩን ብቻ ፎቶ በማንሳት አንድ የትስስር ገፅ ላይ የለጠፈው ሰው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ6 ዓመታት ግንባሩን ብቻ ፎቶ በማንሳት አንድ የትስስር ገፅ ላይ የለጠፈው ሰው ብዙዎችን እያነጋገረ ነው። የ25 ዓመቱ ግሪካዊ ለ6 ዓመታት ግንባሩን ምስል ብቻ በኢንስትግራም ገፁ ላይ…

የጠነከረች ኢትዮጵያን ለመገንባት ተቃራኒ ዋልታዎች ላይ የሚንጠለጠሉ ፍላጎቶች መቀራረብ አለባቸው-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠነከረች ኢትዮጵያን ለመገንባት በሚደረገው የብልጽግና ጉዞ አዎንታዊ ሚና መወጣት እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳሰቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ እንደ ሀገር የጋራ ግብ ከያዝን የሀገራችን ህልውና ጠብቀን…

አዋሽ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ በጊዜያዊነት አገልግሎቱን አቋረጠ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዋሽ 3 የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ በጊዜያዊነት አገልግሎት ማቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የአዋሽ 2 እና 3 ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች ሥራ አስኪያጅ አቶ ዲሳሳ ገልሜሳ በጣቢያው ላይ የጎርፍ…

ሆንግ ኮንግ ለዜጎቿ የኮሮና ቫይረስ የምርመራ ዘመቻ ማድረግ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሆንግ ኮንግ ለዜጎቿ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ዘመቻ ማድረግ ጀመረች። የራስ ገዝ አስተዳደሯ ሆንግ ኮንግ በፍቃደኝነት ላይ ተመስርታ የምታደርገው ምርመራም ከቻይና በመጡ የህክምና ባለሙያዎች በመታገዝ የሚደረግ ነው ተብሏል፡፡ በዚህም…