Fana: At a Speed of Life!

8 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ እና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 8 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ እና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ፅህፈት ቤት አስታወቀ። የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በተደረገው የድጋፍ ጥሪ መሰረት ዛሬ አልሳም ግሩፕ፣ አምደሁን ጀኔራል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የኮቪድ-19 ሥርጭት ለሚያስከትላቸው ፈታኝ ሁኔታዎች ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት በሚያስችል የጋራ አመራር ላይ ነው ፕሬዚዳንት ካጋሜ…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ 3 ሰዎች መገኘታቸውን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)  በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች መገኘታቸውን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ። የሚኒስቴሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 87 ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎላቸው…

በዓለም በኮሮናቫይረስ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ30 ሺህ በልጧል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ30 ሺህ በለጠ፡፡ መነሻውን ቻይና ሁቤ ግዛት ያደረገው ኮሮና ቫይረስ አሁን ላይ የአለም ስጋት መሆኑን ቀጥሏል፡፡ በዚህም ከ170 በላይ ሃገራትን አዳርሷል፡፡ ይህ ዘገባ…

በአዲስ አበባ አርማ ወርሃንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ማድረግ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኘው አርማ ወርሃንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት በነገው ዕለት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ማድረግ ሊጀምር ነው፡፡ አሁን ላይ በሃገሪቱ በብቸኝነት ምርመራ ከሚያደርገው ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በተጨማሪ አርማ…