Fana: At a Speed of Life!

የምክክር ኮሚሽኑ በጋምቤላ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በጋምቤላ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ክልል አቀፍ የምክክር ምዕራፍ አስጀምሯል። በተጀመረው የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ ከተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ ከ1 ሺህ 300 በላይ የህብረተሰብ ተወካዮች እየተሳተፉ ይገኛሉ።…

የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር ተካሂዷል። "የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ባለው የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ512 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት 529 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 512 ነጥብ 82 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ በአርባምንጭ…

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ የመከላከያ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ የመከላከያ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮቹ በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች እንዲሁም የጋራ ደህንነትን ማስጠበቅ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን…

የኮሌራ በሽታ መንስዔ እና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሌራ አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በማስከትል በሰውነት ውስጥ የሚገኝን ፈሳሽ አሟጥጦ በማስወጣት፣ አቅምን በማዳክም በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሞት ሊዳርግ የሚችል በሽታ ነው። ኮሌራ ቫይብሮ ኮሌራ በተባለ ተህዋስ አማካኝነት የሚመጣና አንጀትን የሚያጠቃ በሽታ…

ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የፖሊስ ሆስፒታል ማስፋፊያ ፕሮጀክት ግንባታን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል በሐረር የሚገኘውን የፖሊስ ሆስፒታል ማስፋፊያ ፕሮጀክት ግንባታ ያለበትን ደረጃ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጄኔራል መላኩ ፋንታ፣ የሐረሪ ክልል…

የሲዳማ ክልል በገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ክልሉ በመጀመሪያ ዙር ድጋፉ የሰብአዊ ድጋፍ ቁሳቁስ፣ መድኃኒት እና የድንገተኛ ህክምና…

በጎፋ ዞን ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች እየተደረገ ባለው ምላሽ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽንና ሌሎች የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ አመራር አባላት በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች እየተደረገ ባለው የምላሽ ሥራ ላይ መከሩ ። ምክክሩ የተካሄደው ከደቡብ ኢትዮጵያ…

ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) በጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች አጽናኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች አጽናንተዋል፡፡ ከደቡብ…

በጋምቤላ ክልል ተፈጽሟል ከተባለ የንፁሃን ግድያ ጋር በተያያዘ የተከሰሱ ግለሰቦች በጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ተፈጽሟል ከተባለ የንፁሃን ግድያ ጋር ተያይዞ ክስ የቀረበባቸው የክልሉ ፖሊስና የልዩ ኃይል አመራርና አባላት ከ14 እስከ 22 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…