Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ በኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ የልማት ዘርፎች የተሻለ አፈጻጸም ተመዝግቧል – አቶ ሙስጠፌ መሐመድ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ የልማት ዘርፎች የተሻለ አፈጻጸም መመዝገቡን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ ገለፁ። በክልሉ ምክር ቤት 6ኛ የስራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ የክልሉ…

“የትርክት ዕዳና በረከት” የተሰኘው የሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት መፅሃፍ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የተፃፈው "የትርክት ዕዳና በረከት" መፅሐፍ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናትና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…

የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች በጎፋ ዞን በደረሰ የመሬት ናዳ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ከድር ጁሀር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ የመሬት ናዳ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል፡፡…

አየር መንገዱ የጎርጎራ ሪዞርትን በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል ስር የማስተዳደር ኃላፊነትን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጎርጎራ ሪዞርትን በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል ስር የማስተዳደር ኃላፊነትን ዛሬ በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል በተደረገ የስምምነት ስነ-ስርዓት ተረክቧል፡፡ በስነ ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣…

የ5 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ለአገልግሎት ዘርፍ ኢንቨስትመንት መጎልበት ሚናው የጎላ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምስት ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ከስራ ፈጠራ ባሻገር ለአገልግሎት ዘርፍ ኢንቨስትመንት መጎልበት ሚናው የጎላ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአምስት ሚሊየን ኮደርስ ኢኒሼቲቭን በዛሬው ዕለት በይፋ…

በጎፋ ዞን በመሬት ናዳ አደጋ ለተጎዱና ለተፈናቀሉ ወገኖች አፋጣኝ ምላሽ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት ናዳ አደጋ ለተጎዱና ለተፈናቀሉ ወገኖች አፋጣኝ ምላሽ እየተሰጠ መሆኑን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር)በሰጡት…

ኢትዮጵያ በአሳቢ ወጣት ዜጎቿ ተስፋ አላት- ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወደፊት በሚያልሙ አሳቢ ወጣት ዜጎቿ ተስፋ አላት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ ''አምስት ሚሊየን ኮደርስ'' መርሐ-ግብርን በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል፡፡ የመርሐ-ግብሩን መጀመር…

ከ18 ሺህ በላይ የሽጉጥ ጥይቶችን ወደ አዲስ አበባ ሊያስገቡ ሲሉ የተያዙ በጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻውን አማራ ክልል በማድረግ ከ18 ሺህ በላይ የቱርክ ሽጉጥ ጥይቶችን በተሽከርካሪ በመደበቅ ወደ አዲስ አበባ ሊያስገቡ ሲሉ በብሔራዊ መረጃ ደህንትና በፀጥታ አካላት ክትትል ተይዘዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች እስከ 10 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት…

ልጆችዎ የእረፍት ጊዜያቸውን እንዴት እያሳለፉ ነው?

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ላይ ከአፀደ ህፃናት እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለእረፍት የተዘጉበት ወቅት ነው፡፡ ታዲያ ይህንን ከሁለት ወር ያላነሰ የእረፍት ጊዜ ልጆችዎ በምን እያሳለፉ ይገኛሉ ? ልጆች የእረፍት ጊዜያቸውን ከቤታቸው ራቅ ብለው ወደሚገኙ ዘመዶች…

በጎፋ ዞን በመሬት ናዳ የተፈናቀሉትን ለመደገፍ ርብርብ ይደረጋል- አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን በተከሰተ የመሬት ናዳ ምክንያት የተጎዱና የተፈናቀሉትን ለመደገፍ ርብርብ እንደሚደረግ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ አረጋገጡ፡፡ በተጨማሪም ለአደጋ ተጋላጭ ለሆኑ ወገኖች ተገቢው ጥንቃቄ…