Fana: At a Speed of Life!

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የግንባታ ሒደትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የግንባታ ሒደትን ጎብኝተዋል፡፡ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የጦር ኃይሎች ምክትል ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ፣ የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ…

በ20 ኪሎ ሜትር እርምጃ ውድድር ኢትዮጵያ 6ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው ኦሊምፒክ በ20 ኪሎ ሜትር እርምጃ ወንዶች ውድድር ምስጋናው ዋቁማ ስድስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀ። በውድድሩ ኢኳዶር ስታሸንፍ፣ የብራዚልና የስፔን አትሌቶች ሁለተኛ እና ሶስተኛ በመሆን ተከታትለው…

የቦሌ መንገድ ዘመናዊ መሰረተ ልማቶችን አካትቶ ብስራትና ተጨማሪ ድል ሆኖ ተጠናቋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ፣ የኢትዮጵያና የአዲስ አበባ መግቢያ በር የሆነው የቦሌ መንገድ የኮሪደር ልማት ስራችን ከተማችንን በሚመጥን ገጽታ ዘመናዊ መሰረተ ልማቶችን አካቶ ሌላ ብስራት እና ተጨማሪ ድል ሆኖ ተጠናቋል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

ኢትዮጵያ ለወሰደችው የኢኮኖሚ ማሻሻያ እርምጃ የዓለም ባንክ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ቀጣይነት ያለው ዘላቂ አካታች ዕድገትን ለማረጋገጥ ለወሰደችው የኢኮኖሚ ማሻሻያ እርምጃ የዓለም ባንክ ድጋፍ አድረጓል። የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ በዛሬው ዕለት ለኢትዮጵያ የ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ እና ብድር አጽድቋል። ባንኩ…

በተወሰኑ ዕቃዎች ላይ የተጣለው የባንክ የውጭ ምንዛሪ ገደብ ተሻረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙሉ በሙሉ በነዳጅ የሚሰሩ በታሪፍ መፅሐፉ አንቀፅ 87.03 የሚመደቡ ሙሉ በሙሉ ተገጣጥመው የቀረቡ የቤት አውቶሞቢል እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ላይ የተጣለው እገዳ እንደተጠበቀ ሆኖ በተቀሩት ዕቃዎች ላይ የተጣለው የውጭ ምንዛሪ ገደብ ውሳኔ…

በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ 5 ሰዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሀብታሙ አበበ (ዶ/ር) እና ምክትል ፕሬዚዳንት ታምራት ታገሰን (ዶ/ር) ጨምሮ አምስት ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በዋቸሞ…

የተለያዩ ተቋማት በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት ጉዳት ለደረሰባቸው 18 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽንና የፌደራል ፖሊስ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 18 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡…

አቶ አሻድሊ ሀሰን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ አሻድሊ ሀሰን በድጋሚ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው በምክር ቤቱ ተሹመዋል። ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 1ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤ አቶ አሻድሊ ሀሰንን በድጋሚ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ…

የድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር ለጎፋ ዞን 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች አምስት ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። ለተደረገው ድጋፍ ምስጋና ያቀረቡት የደቡብ ኢትዮጵያ…

አልኮሆል ያለአግባብ መጠቀምና ሱሰኝነት ያለው ተፅዕኖ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አልኮሆል ያለአግባብ መጠቀም እና ጥገኛ መሆን በህይወትዎ ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ያሳድራል። አልኮሆልን ያለአግባብ መጠቀም ማለት አልኮልን ከመጠን ያለፈ ወይም በብዛት መጠቀም ሲሆን፤ የአልኮሆል ጥገኛነት ለተወሰነ ጊዜ አልኮሆልን ያለማቋረጥ ሲጠቀሙ እና…