የሀገር ውስጥ ዜና የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ፈቃድ መስጠት የሚያስችል መመሪያ ወደ ትግበራ ገባ Feven Bishaw Jul 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ፈቃድ መስጠት የሚያስችል መመሪያ በካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ወደ ትግበራ እንዲገባ ተደረገ፡፡ ባለሥልጣኑ ለሰነደ ሙዓለ ንዋዮች፣ ለተዛማጅ ውሎችና ለያልተማከለ የጠረጴዛ ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ መልቀቂያ ፈተና በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) Feven Bishaw Jul 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ መልቀቂያ ፈተና በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ(ፕ/ር) ተናገሩ። የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ማጠናቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ በኦንላይን እና በወረቀት…
የሀገር ውስጥ ዜና በትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ Feven Bishaw Jul 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አሥተዳደር ጀሎ በሊና ቀበሌ ቢርካ አካባቢ ሌሊት 6፡30 ገደማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ ከሟቾች በተጨማሪም በ10 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት መድረሱን የድሬዳዋ አሥተዳደር ፖሊስ መረጃ አመላክቷል፡፡ አደጋው…
ጤና የቶንሲል ምልክቶችና መከላከያ መንገዶች Feven Bishaw Jul 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉሮሮአችን ውስጥ በግራና በቀኝ በኩል ሁለት የቶንሲል ዕጢዎች የሚገኙ ሲሆን÷ የእነዚህ ዕጢዎች በባክቴሪያ ወይም በቫይረስ መጠቃት ቶንሲል የተሰኘ በሽታ ያመጣል፡፡ በጣም የሚታወቀው ቶንሲልን የሚያስከትለው ባክቴሪያ ደግሞ "ስትሬፕቶኮከስ ፓዮጂንስ"…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና-አፍሪካ-ዩኒዶ የልኅቀት ማዕከል ለአገልግሎት ክፍት ሆነ Feven Bishaw Jul 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተገነባው የቻይና፣ አፍሪካ እና የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) የልኅቀት ማዕከል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የቻይና ዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ኤጀንሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ም/ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው Feven Bishaw Jul 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድርጥላሁን ከበደ የክልሉን የ2016 በጀት አመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበው ከም/ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለማስወገድ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ Feven Bishaw Jul 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለማስወገድ በትኩረት እንደሚሰራ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ( ዶ/ር) ተናገሩ። ሚኒስትሯ ይህንን የተናገሩት ያለ እድሜ ጋብቻና የሴት ልጅ ግርዛትን ለማስወገድ የተቋቋመውን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሰሜን ሸዋ ዞን የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎበኙ Feven Bishaw Jul 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ሊባኖስ ወረዳ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ከርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በተጨማሪ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ፣የንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በድሬዳዋ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አከናወኑ Feven Bishaw Jul 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በድሬዳዋ ምስራቅ ዕዝ ጀረጃ ሶስት ሪፈራል ሆስፒታል የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አከናውነዋል፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላና ከፍተኛ አመራሮቹ ከችግኝ ተከላ በተጨማሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ ዕዝ ደረጃ ሶስት ሪፈራል ሆስፒታል የጤና ባለሙያዎችን አስመረቀ Feven Bishaw Jul 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገር መከላከያ ሠራዊት የምስራቅ ዕዝ ደረጃ ሶስት ሪፈራል ሆስፒታል በክሊኒካል ነርሲንግ ሙያ በዲፕሎማ ያስተማራቸውን 800 ተማሪዎች አስመርቋል። በምርቃ መርሃ ግብሩ ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ…