የባህር በር ጥያቄ መልስ እንዲያገኝ ሕዝቡ ተገቢውን ድጋፍና ርብርብ ማድረግ አለበት – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ የታየውን ህዝባዊ ቁርጠኝነት በባህር በር ተጠቃሚነት ጥያቄ ላይ መድገም እንደሚገባ ምሁራን ተናግረዋል።
ምሁራኑ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ፥ የባህር በር ተጠቃሚነት ጊዜው የሚጠይቀው…