ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ከፍተኛ ተወካይ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን የውጭ ጉዳይ ከፍተኛ ተወካይ ካጃ ካላስ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና በኅብረቱ መካከል ያለውን ግንኙነት ስለማጠናከር እንዲሁም በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…