ስፓርት ድሬዳዋ ከተማ በፕሪሚየር ሊጉ መቆየቱን አረጋገጠ Hailemaryam Tegegn Jun 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ስሑል ሽረን በማሸነፍ በሊጉ መቆየቱን አረጋግጧል፡፡ በ35ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር በወንጂ ሁለገብ ስታዲየም ከሊጉ መውረዱን ያረጋገጠውን ስሑል ሽረን የገጠመው ድሬዳዋ ከተማ 4 ለ 2 አሸንፏል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የህንዱን የአውሮፕላን አደጋ በተንቀሳቃሽ ምስል ለዓለም ያሳየው ታዳጊ Hailemaryam Tegegn Jun 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት መነሻውን ከህንዷ አህመዳባድ ያደረገ አውሮፕላን 242 መንገደኞችን ይዞ ወደ ለንደን ለመብረር ገና ከመነሳቱ የመከስከስ አደጋ እንዳጋጠመው ይታወሳል፡፡ በዚህም አደጋው በተከሰተበት አካባቢ የነበሩ ሰዎችን ጨምሮ 270 ሰዎች…
ቢዝነስ አየር መንገዱ ወደ ሃይድራባድ የመጀመሪያውን የመንገደኞች በረራ አደረገ Hailemaryam Tegegn Jun 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ሕንዷ ሃይድራባድ የመጀመሪያውን የመንገደኞች በረራ አስጀምሯል። አየር መንገዱ ከአዲስ አበባ ወደ ሃይድራባድ በሳምንት ሶስት ጊዜ የሚያደርገውን የመንገደኞች በረራ በትናንትናው ዕለት ነው በይፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በሁለት ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ Hailemaryam Tegegn Jun 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በወንጀል የተገኘን ንብረት ሕጋዊ ማስመሰልና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳት ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበውን የማሻሻያ አዋጅ አፅድቋል፡፡ የማሻሻያ አዋጁ በሦስት ተቃውሞ እና በአንድ ድምጸ ተዓቅቦ በአብላጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ ቤተመንግስት ሙዚየም ለህዝብ ክፍት ሆነ Hailemaryam Tegegn Jun 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እድሳት ተደርጎለት ላለፉት 4 ወራት በሙከራ ስራ ላይ የቆየው የብሔራዊ ቤተመንግስት ሙዚየም ከዛሬ ጀምሮ ለህዝብ ክፍት ተደርጓል፡፡ ቤተመንግስቱ ጥንታዊ ተሽከርካሪዎችና መካነ እንስሳትን ጨምሮ በውስጡ በርካታ ታሪካዊ ቅርሶችን የያዘ ሲሆን፥…
ቢዝነስ የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር አ.ማ የቡና የወጪ ንግድን ለማቀላጠፍ የሚያግዙ ተጨማሪ ኮንቴነሮች አቀረበ Hailemaryam Tegegn Jun 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጪዎቹ ወራት የቡና እና የጥራጥሬ ምርቶችን የውጭ ንግድ ለማቀላጠፍ የሚያግዙ 104 ባለ 20 ጫማ ኮንቴነሮችን አቅርቤያለሁ አለ የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር፡፡ አክሲዮን ማህበሩ ከሜዲትራኒያን የባህር ትራንስፖርት ኩባንያ ጋር በመተባበር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በህንድ በተከሰከሰው አውሮፕላን ለምርመራ ወሳኝ የሆነው የድምጽ መቅጃ ተገኘ Hailemaryam Tegegn Jun 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፈው ሳምንት በህንድ የመከስከስ አደጋ ያጋጠመው አውሮፕላን ለምርመራ ወሳኝ የሆነው የድምጽ መቅጃ መገኘቱን የአደጋውን መንስኤ በማጣራት ላይ የሚገኘው የምርመራ ቡድን አስታውቋል፡፡ ከህንዷ አህመዳባድ ከተማ ተነስቶ ወደ ለንደን በመብረር ላይ የነበረ…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ አሻራ ኢትዮጵያ ለተግባራዊ የአየር ንብረት መፍትሄዎች ቁርጠኛ መሆኗን ማሳያ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Jun 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ለተግባራዊ የአየር ንብረት መፍትሄዎች ያላትን ጥልቅ ቁርጠኝነትን የሚያሳይ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ጋር በመተባበር 2ኛውን የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ…
ስፓርት ጀግናው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ … Hailemaryam Tegegn Jun 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በርካታ ጀግና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዓለም ላይ በሚያደርጓቸው ውድድሮችና በሚያመጧቸው ውጤቶች የሀገራቸውን ህዝብ በደስታ ዕንባ አራጭተዋል፤ ስሜትን ከፍ ዝቅ የሚያደርጉ በርካታ አኩሪ ገድሎችንም ሰርተዋል፤ እየሰሩም ይገኛሉ። ነገር ግን እርሱ…
ጤና 315 የተሳካ የዐይን ብሌን ንቅለ ተከላ Hailemaryam Tegegn Jun 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት 315 የተሳካ የዐይን ብሌን ንቅለ ተከላ ህክምና ተሰጥቷል አለ። በማህበረሰቡ ዘንድ እየዳበረ የመጣውን የደም እና የዐይን ብሌን ልገሳ ተግባርን ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ሀገራዊ ንቅናቄ ''የህይወትና…