የሀገር ውስጥ ዜና የኮንክሪት ሩፍ ታይልስ ፋብሪካ የሙከራ ምርት ማምረት ጀመረ Hailemaryam Tegegn Mar 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮንክሪት ሩፍ ታይልስ ማምረቻ ፋብሪካ የሙከራ ምርት ማምረት ጀምሯል፡፡ ፋብሪካው በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ ሲገባ በቀን እስከ 2 ሺህ 500 ሩፍ ታይሎችን ማምረት እንደሚችል ተገልጿል፡፡ የኮንክሪት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለትግራይ ክልል የ60 ሚሊየን ብር የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ Hailemaryam Tegegn Mar 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለትግራይ ክልል ከ60 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ድጋፉ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ጽ/ቤት ኃላፊ ዑስታዝ አቡበከር አሕመድ አስተባባሪነት ከኦርፋንስ ኢንኒድዩኤስኤ የተበረከተ ነው…
Uncategorized የልማት ፕሮጀክቶችን ተደራሽ ለማድረግ መሥራት ይገባል ተባለ Hailemaryam Tegegn Mar 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የልማት ፕሮጀክቶችን በሁሉም አካባቢዎች በፍትሐዊነት ተደራሽ ለማድረግ መሥራት እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በክልሉ በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ…
ቢዝነስ የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ሴት ነጋዴዎች የንግድ ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው Hailemaryam Tegegn Mar 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ሴት ነጋዴዎች ፌዴሬሽን የንግድ ኤግዚቢሽንና ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ ያስሚን ወሀብረቢ የንግድ ኤግዚቢሽንና ኮንፈረንሱን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢነርጂ ዘርፍ የሕዝቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ውጤታማ ስራዎች መከናወናቸው ተገለጸ Hailemaryam Tegegn Mar 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት በኢነርጂ ዘርፍ የሕዝቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ውጤታማ ስራዎች መከናወናቸውን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ከለውጡ ወዲህ የኃይል ማመንጨት አቅምን በማጠናከርና የጸሐይ ኃይል ማመንጫዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ቀጣናውን የሚያስተሳስር ጥሪ መሆኑ ተመላከተ Hailemaryam Tegegn Mar 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ የቀጣናውን ሀገራት በኢኮኖሚ የሚያስተሳስር ጠቃሚ ጥሪ መሆኑን አሜሪካዊው የፖለቲካና የኢኮኖሚ ተመራማሪ ላውረንስ ፍሪማን (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ ተመራማሪው፤ የኢትዮጵያ የባሕር መዳረሻ ጥያቄ ፍትሐዊ መሆኑን ለፋና ሚዲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ658 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱ ተገለጸ Hailemaryam Tegegn Mar 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2017/18 የምርት ዘመን ግብዓት የሚሆን ከ700 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ መድረሱን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ለምርት ዘመኑ 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዳውሮ ዞን የሚገኘው የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ ለኢንቨስትመንት በር ከፋች መሆኑ ተገለጸ Hailemaryam Tegegn Mar 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዳውሮ ዞን ባለፈው ጥር ወር ተመርቆ ወደ ሥራ የገባው የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካ ለአካባቢው የኢንቨስትመን ፍሰት በር ከፋች መሆኑ ተገልጿል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመረቀው የኢቲ-ማዕድን ልማት አክሲዮን…
የሀገር ውስጥ ዜና በዲላ ከተማ ከ348 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ Hailemaryam Tegegn Mar 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዲዮ ዞን ዲላ ከተማ ከ348 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። ፕሮጀክቱን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) እና የክልሉ ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አርጀንቲና በአቪዬሽን ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Hailemaryam Tegegn Mar 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው መንግስቴ በኢትዮጵያ ከአርጀንቲና አምባሳደር ኢግናሲዮ ሮካታግሊያታ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ከአንድ ወር በፊት በአርጀንቲና ቦነስአይረስ በአጭር ፊርማ ደረጃ…