Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና አርጀንቲና በአቪዬሽን ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው መንግስቴ በኢትዮጵያ ከአርጀንቲና አምባሳደር ኢግናሲዮ ሮካታግሊያታ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ከአንድ ወር በፊት በአርጀንቲና ቦነስአይረስ በአጭር ፊርማ ደረጃ…

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ተጠባቂው የማድሪድ ደርቢ ዛሬ ምሽት ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች ይደረጋሉ። በዕለቱ ተጠባቂ መርሃ ግብር የወቅቱ ሻምፒዮን ሪያል ማድሪድ የከተማ ተቀናቃኙ አትሌቲኮ ማድሪድን ምሽት 5 ሰዓት…

አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገውን ወታደራዊ ድጋፍ ለጊዜው ማቋረጧን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሀገራቸው ለዩክሬን የምታደርገው ወታደራዊ ድጋፍ በጊዜያዊነት እንዲቋረጥ መወሰናቸው ተገልጿል። ውሳኔው ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከዩክሬን አቻቸው ቮሎድሚር ዘለንስኪ ጋር ከቀናት በፊት በነጩ ቤተመንግስት…

የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ በዚህ ዓመት ተጠናቅቆ ጨዋታዎችን ማስተናገድ ይጀምራል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ በአስደናቂ የማጠናቀቂያ የግንባታ ምዕራፍ ላይ ይገኛል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፥ ስታዲየሙ ባለፈው ሐምሌ ላይ…