ኢትዮጵያ ወንጀልን በመከላከል ላይ እየሠራቻቸው ያሉ ተግባራትን ለተለያዩ ሀገራት ተወካዮች አቀረበች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፍትሕ ሚኒስቴር ከወንጀል መከላከል ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ እየተሠሩ ያሉ ሥራዎችን ለተለያዩ ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች አቀረበ፡፡
የተባበሩት መንግሥታት 15ኛው የወንጀል መከላከልና የወንጀል ፍትሕ ኮንግረስ የአፍሪካ አኅጉር…