የአድማ መከላከልና የመደበኛ ፖሊስ ምልምል ሰልጣኞች ሰላምን ለማጽናት በሚያስችል ቁመና ላይ መሆናቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል የአድማ መከላከልና የመደበኛ ፖሊስ ምልምል ሰልጣኞች ከክልሉ አልፎ የሀገርን ደኅንነት ለመጠበቅ የሚያስችል ዝግጁነት ላይ እንደሚገኙ የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ደሳለኝ ጣሰው ገለጹ
ኃላፊው በብር ሸለቆ መሠረታዊ የውትድርና…