ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የምግብ ስርዓት ሽግግርን ማዕከል ያደረጉ ተግባራት አከናውናለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ግልፅ ስትራቴጂና ፖሊሲዎችን በመቅረጽ የምግብ ስርዓት ሽግግርን ማዕከል ያደረጉ ተግባራት አከናውናለች አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሁለተኛው የተባበሩት መንግሥታት…