የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ከ800 ሺህ በላይ በጎ ፍቃደኞች ይሳተፋሉ Hailemaryam Tegegn Jul 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል በቀጣይ ሁለት ወራት በሚከናወነው የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት መርሐ ግብር ከ800 ሺህ በላይ በጎ ፍቃደኞች ይሳተፋሉ፡፡ መርሐ ግብሩ የማጠናከሪያ ትምህርት፣ የቤት እድሳት፣ የደም ልገሳና ችግኝ ተከላን ጨምሮ በ14 ዘርፎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ አሻራ የተሻለ የዝናብ መጠንና የግብርና ምርታማነት እንዲኖር አስችሏል Hailemaryam Tegegn Jul 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ሳታቋርጥ እየተገበረችው ባለው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ያደገ የዝናብ መጠንና የግብርና ምርታማነት ተመዝግቧል አሉ ምሁራን። መርሐ ግብሩ የተስተካከለና ዘላቂነት ያለው ሥነ ምህዳር እንዲፈጠር ከማድረግ በተጨማሪ የአየር…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሀኖይ በረራ ጀመረ Hailemaryam Tegegn Jul 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቬትናም ሀኖይ የመንገደኞች የበረራ አገልግሎት ጀመረ። የበረራ ማስጀመሪያ ስነ ስርዓቱ የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰውን ጨምሮ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና ዲፕሎማቶች ተገኝተዋል። አቶ መስፍን…
ስፓርት በ2025 የዓለም የሰርከስ ውድድር ላይ ለሚሳተፈው ልዑክ ሽኝት ተደረገ Hailemaryam Tegegn Jul 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በ2025 የዓለም የሰርከስ ጥበብ ውድድር ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን ሽኝት አድርገዋል፡፡ ኢትዮ ዊንጌት ራሽያን ስዊንግ የተሰኘው የሰርከስ ቡድን ኢትዮጵያን በመወከል በሞስኮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2017 እንደ ሀገር ታላላቅ ድሎች ተመዝግበዋል – አቶ ፍቃዱ ተሰማ Hailemaryam Tegegn Jul 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 2017 በጀት ዓመት እንደ ሀገር ታላላቅ ድሎች የተመዘገቡበት ነው አሉ የብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ፡፡ የ2017 በጀት ዓመት የአፈጻጸም ግምገማና የ2018 ዕቅድ ላይ ያተኮረ መድረክ "ጠንካራ አደረጃጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የሕግ አወጣጥ፣ የክትትልና ቁጥጥር ስራን በምርምር በመደገፍ እያከናወነ ነው Hailemaryam Tegegn Jul 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ አወጣጥ፣ የክትትልና ቁጥጥር ስራን በጥናትና ምርምር በመደገፍ እያከናወነ ነው አሉ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ። አምስተኛው ዓመታዊ የፓርላማ ጥናትና ምርምር ኮንፍረንስ "አካታችና ጠንካራ የፓርላማ ስርዓት ለሀገር በቀል…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘንድሮ ለችግኝ ተከላ ከተለዩ ቦታዎች ውስጥ 750 ሺህ የሚሆኑት ጂኦግራፊያዊ መገኛቸው ይመላከታል Hailemaryam Tegegn Jul 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብርና ሚኒስቴር ዘንድሮ ለችግኝ ተከላ ከተለዩ ቦታዎች ውስጥ 750 ሺህ የሚሆኑት ጂኦግራፊያዊ መገኛቸው ይመላከታል አለ፡፡ በሚኒስቴሩ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም መሪ ስራ አስፈጻሚ ፋኖሴ መኮንን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፥ በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴው ግድብ መጠናቀቅ ቀጣናዊ የኢኮኖሚ ትስስርን ያሳድጋል Hailemaryam Tegegn Jul 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዳሴው ግድብ መጠናቀቅ ኢኮኖሚያዊ ትስስርን በማሳደግ ለምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ሰላምን የሚያመጣ ነው አሉ ምሁራን። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፈው ሳምንት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ ታላቁ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራ ልማት ለግብርና ምርትና ምርታማነት ማደግ ጉልህ ሚና እያበረከተ ነው Hailemaryam Tegegn Jul 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለግብርና ምርትና ምርታማነት ማደግ ጉልህ ሚና እያበረከተ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)። ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን የገለጹት የዘንድሮውን ክልላዊ የክረምት ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በህብረት የመስራት እሴትን ያጠናከረ ነው – ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ Hailemaryam Tegegn Jul 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል እየተካሄደ ያለው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በህብረት የመስራት እሴትን አጠናክሯ አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ። ርዕሰ መስተዳድሩ የዘንድሮውን ክልላዊ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሠመራ ከተማ የአቅመ ደካማ…