Fana: At a Speed of Life!

የምንገነባው መንግሥት የሚወሰነው በቅድመ ምርጫ ተሳትፏችን ልክ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምንገነባው ሕጋዊና ሕዝባዊ መንግሥት የሚወሰነው በቅድመ ምርጫ ተሳትፏችን ልክ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓልን አስመልክቶ ባስተላለፉት የመልካም ምኞት መግለጫ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለ1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፥ ዒድ አል ፈጥር በመተባበር የደስታ ብርሃን የሚንፀባረቅበትና ሕይወት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል…

ኢራን በመሪዎቿ ላይ ለተፈጸሙት ግድያዎች የአጸፋ ርምጃ እንደምትወስድ አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ ሰይድ ሙጅታባ አሊኻሚኑ ሀገራቸው በቁልፍ መሪዎቿ ላይ ለተፈጸሙት ግድያዎች የአጸፋ ርምጃ እንደምትወስድ አስጠንቅቀዋል፡፡ 12 የአረብ እና እስላማዊ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በበኩላቸው ኢራን በቀጣናው ሀገራት…

4 ነጥብ 48 ኪሎ ግራም ኮኬይን በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሊተላለፍ የነበረ 4 ነጥብ 48 ኪሎ ግራም ኮኬይን በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ መነሻውን ናይጄሪያ ሌጎስ መዳረሻውን ህንድ ባደረገ ተጠርጣሪ ሻንጣ ውስጥ ተደብቆ ሊያልፍ እንደነበር የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት…

1 ሚሊየን ብር ሽልማት የሚያስገኘው የሰው ሰራሽ አስተውሎት የሙዚቃ ውድድር…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በትብብር ባዘጋጁት የሰው ሰራሽ አስተውሎት የሙዚቃ ውድድር ተወዳዳሪዎች ስራዎቻቸውን እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡ ተቋማቱ በትብብር ባዘጋጁት የሰው ሰራሽ አስተውሎት የሙዚቃ ውድድር…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የማዕከላዊ ባንክ ክፍያና የገበያ መሰረተ ልማት ግንባታ ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሴንትራል ባንኪንግ የሚያዘጋጀውን የማዕከላዊ ባንክ ክፍያና የገበያ መሰረተ ልማት ግንባታ ሽልማት አሸነፈ፡፡ ባንኩ በኢትዮጵያ ቁልፍ የፋይናንስ ገበያ መሠረተ ልማቶች ላይ ማሻሻያዎችን ማድረግ ይጠበቅበት እንደነበር የተገለጸ…

በመዲናዋ በኮሪደር ልማት የተገነቡ 315 የንግድ ሱቆች ለልማት ተነሺዎች ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኮሪደር ልማት የተገነቡ 315 የንግድ ሱቆችን በቀበሌና በንግድ ቤቶች በኪራይ ሲሰሩ ለነበሩ የኮሪደር ልማት ተነሺዎች አስተላልፈናል አሉ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት የቅድመ ምርጫ ግምገማ ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት የቅድመ ምርጫ ግምገማ ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት የአፍሪካ ኀብረት ለመጪው የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ የቅድመ ምርጫ ግምገማ ልዑክ መሰየሙን አድንቀው፥ ልዑኩ…

የተፈጥሮ አደጋ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ የአደጋ ስጋትን አስቀድሞ ማመላከት ይገባል – ፎረሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተፈጥሮ አደጋዎች የሚደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ የሚያስችል የቅድመ ጥንቃቄ ስራ ለማከናወን የአደጋ ስጋትን አስቀድሞ ማመላከት ይገባል አለ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም፡፡ ፎረሙ በጋሞ ዞን ተከስቶ በነበረው የመሬት መንሸራተት አደጋ…