Fana: At a Speed of Life!

የኦነግ የቀድሞ ሊቀመንበር ገላሣ ዲልቦ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የቀድሞ ሊቀመንበር ገላሣ ዲልቦ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በገላሣ ዲልቦ እረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል። አቶ ሽመልስ በሀዘን መግለጫቸው “ኦሮሚያ…

በምስራቅ ሸዋ ዞን ለኦፕሬሽን ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የፀጥታ አባላት ላይ በምንጃር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ ኃይሎች ባደረሱት ጥቃት በርካታ አባላት መሞታቸውን…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን ቆርኬ/አውራ ጎዳና ተብሎ በሚጠራ ቦታ ላይ ለኦፕሬሽን ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የክልሉ ሚሊሻ አባላት ላይ በምንጃር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ ኃይሎች ባደረሱት ጥቃት በርካታ የፀጥታ አባላት መሞታቸውን የዞኑ አስተዳደር…

የኢትዮ-ቱርክ የንግድና የኢንቨስትመንት ፎረም በአንካራ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ኤምባሲ ከኢንዱስትሪ ባለቤቶች ኮንፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የሀገራችንን የወጪ ንግድ እና የኢንቨስትመንት እድል የሚያስተዋውቅ ፎረም በቱርክ አንካራ ተካሄደ። በፎረሙ በቱርክ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች…

አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የዓለም የ10 ኪሎ ሜትር ክብረ ወሰንን ሰበረች

አዲ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን በተካሄደ የአለም አትሌቲክስ የጎዳና ላይ ሩጫ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የዓለም የ10 ኪሎ ሜትር ክብረ ወሰንን በመስበር ጭምር ውድድሩን በበላይነት አጠናቀቀች፡፡ ከዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ…

በአቶ ደመቀ መኮንን የሚመራው ልዑካን ቡድን በዶሃ ፎረም በመካፈል ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሚመራው ልዑካን ቡድን በኳታር "ዶሃ ፎረም" በመካፈል ላይ ይገኛል። የዶሃ ፎረም ዓለም አቀፋዊ የውይይት መድረክ ሲሆን ዘንድሮ "ወደ አዲሱ ዘመን ሽግግር" በሚል መሪ ሃሳብ…

የተመድ ዋና ፀሃፊ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን ለማቀላጠፍ ግጭት ለማቆም መወሰኑን አደነቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን ለማቀላጠፍ ግጭት ለማቆም መወሰኑን አደነቁ። ጉተሬዝ በቃል አቀባያቸው በኩል ባወጡት መግለጫ መንግስት የሰብዓዊ ዕርዳታ…

አሜሪካ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ የሰብዓዊ ድጋፍን መሰረት በማድረግ ግጭት ለማቆም መወሰኑን አጠብቃ እንደምትደግፍ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ለሚገኙ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦቱ የተሳለጠ እንዲሆን ግጭት ማቆሙን በአወንታ እንደምትቀበል እና አጥብቃም እንደምትደግፍ አስታወቀች። መንግስት በትግራይ…

የአሜሪካ የመጀመሪያዋ ሴት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማዲሊን ኦልብራይት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የመጀመሪያዋ ሴት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማዲሊን ኦልብራይት በ84 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ማዲሊን ኦልብራይት በፕሬዚዳንት ቢል ክሊንተን የስልጣን ዘመን በውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ያገለገሉ በዓለም ዙሪያ የሚታወቁ ዲፕልማት…

አቶ ግርማ ዋቄ የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ግሩፕ የማኔጅመንት ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ለብዙ ዓመታት ያገለገሉት አቶ ግርማ ዋቄ የአየር መንገዱ የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው በቅርቡ መሾማቸውን አየር መንገዱ አስታወቀ፡፡ አቶ ግርማ ዋቄ አየር መንገዱን ለሰባት ዓመታት በመምራት…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም በፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው ለቀቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም በፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው ለቀቁ። ዓየር  መንገዱ ባወጣው መግለጫ  አቶ ተወልደ በፈቃዳቸው ከሀላፊነት መልቀቃቸውን አስታውቋል። አየር መንገዱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው…