በቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን አዲስ አበባ ገባ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን አዲስ አበባ ገባ።
የልዑካን ቡድኑ ዛሬ ጠዋት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስም የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳ እና…