Fana: At a Speed of Life!

ከተማ አስተዳደሩ በሶማሌ ክልል ለተከሰተው ድርቅ 22 መኪና የመኖ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሶማሌ ክልል ለተከሰተው ድርቅ 22 መኪና የመኖ ድጋፍ አደረገ። የከተማ አስተዳደሩ ለሶማሌ ክልል ያደረገው የመኖ ድጋፍ በሁለተኛ ዙር የተደረገ ሲሆን ፥ ከልደታ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎችና አስተዳደር የተዋጣ መሆኑ…

ለህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ በስኬት መጠናቀቅ የላቀ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት የእዉቅናና የምስጋና መርሃ-ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት 40ኛው የመሪዎች ጉባኤ እና የ35ኛው የስራ አስፈጻሚ ም/ቤት ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላደረጉ የባለድርሻ አካላት የእውቅና እና የምስጋና መርሃ-ግብር ተካሄዷል።   በስነ-ስርዓቱ ላይ…

በሶማሌ ክልል ለተከሰተው ድርቅ ምላሽ ለመስጠት የክልሉ መንግሥት ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ አድርጓል- ርዕሠ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ለተከሰተው ድርቅ ምላሽ ለመስጠት የክልሉ መንግሥት ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ማድረጉን ርዕሠ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ አስታወቁ፡፡ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት፣ 2 መደበኛ…

የካቲት 12 እኛ ኢትዮጵያዊያን በጠላት ስንነካና ስንጠቃ ይበልጥ የምንጠናከርና የምንሰባሰብ ስለመሆናችን ምስክር ነው- መንግስት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የካቲት 12 እኛ ኢትዮጵያዊያን በጠላት ስንነካና ስንጠቃ ይበልጥ የምንጠናከርና የምንሰባሰብ ስለመሆናችን ምስክር ነው አለ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ ዛሬ እየታሰበ ያለውን የየካቲት 12 የሰማዕታት ቀንን ምክንያት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከስሎቪኒያ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ6ኛው የአውሮፓ ኅብረት - አፍሪካ ኅብረት ጉባዔ በቤልጂየም ብራሰልስ የሚገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከስሎቪኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ጃኔዝ ጃንሳ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባወጡት…

ምክር ቤቱ ነገ በሚያካሂደው አስቸኳይ ስብሰባ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ላይ ይወያያል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የምክር ቤት ጉዳዮች አማካሪ ኮሚቴ በአራት አጀንዳዎች ላይ ከተወያየ በኋላ አጀንዳዎቹ ነገ በሚካሄደው የም/ቤቱ አስቸኳይ ጉባዔ እንዲቀርብ ወስኗል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ጨምሮ፣ የመንገድ ትራንስፖርት ረቂቅ አዋጅን፣…

ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመረጃና ደኅንነት አመራር የሰለጠኑ የደቡብ ሱዳን የደህንነት ተቋም አባላትን አስመረቀ  

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመረጃና ደኅንነት አመራር የሰለጠኑ የደቡብ ሱዳን የደህንነት ተቋም አባላትን አስመረቀ  ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከደቡብ ሱዳን አቻው ናሽናል ሴኩሪቲ ሰርቪስ ጋር በጋራ…

ሁለተኛው ዙር አገር አቀፍ የኮቪድ-19 ክትባት ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዙር አገር አቀፍ የኮቪድ-19 ክትባት ዘመቻ ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት የሚካሄድ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደስ ገለጹ። ሚንስትሯ የዘመቻውን መጀመር በማስመልከት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ፥ በመጀመሪያው…

ድርቁን ለመቀልበስ የሚደርገው ስራ ለአፍታም ስልጣን በተጠሙ አካላት አይሰናከልም – የሶማሌ ክልል መንግስት

አዲስ አበባ፣የካቲት 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል መንግስትና ህዝብ ድርቁን ለመቀልበስ የሚያደርጉት ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል እንጂ፣ ስልጣን በተጠሙና ለህዝብ ደንታ በሌላቸው ሴረኛ አካላት ለአፍታም አይሰናከልም አለ የክልሉ መንግስት። የክልሉ መንግስት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ…

የደቡብ አፍሪካ በሚሊየን የሚቆጠሩ የውጭ ዜጎች ከሀገሪቱ እንዲወጡ የሚያደርገውን የቪዛ ህግ አፀደቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ በሃገሪቱ በክህሎት ላይ ብቻ የተመሰረተ የስራ ቪዛ እንዲሰጥ የሚያዘውን ህግ አፀደቁ። ሀገሪቱ የኢሚግሬሽን ሕጎቿን እያጠናከረች ሲሆን፥ ፕሬዚዳንቱ የተሻሻለውን የወሳኝ ክህሎት የስራ ቪዛ…