Fana: At a Speed of Life!

126ኛው የዓድዋ የድል በዓል በመላ ኢትዮጵያ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 126ኛው የዓድዋ የድል በዓል በመላ ኢትዮጵያ ተከበረ ። በዓሉ በአዲስ አበባ በዳግማዊ ምኒልክ አደባባይ በድምቀት ተከብሯል። በተመሳሳይ የኢፌደሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር አባይ እና…

የዓድዋ ድል የኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን ዋልታ፣ የመተባበራችን ውጤት ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል የኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን ዋልታ፣ የመተባበራችን ውጤት ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። ነገ የሚከበረውን 126ኛው የዓድዋ ድል በዓልን ምክንያት በማድረግ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ አውጥቷል።…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ11 ምሑራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ። ዩኒቨርስቲው ባወጣው መግለጫ አግባብነት ባላቸው የትምህርት ክፍሎች ተመርመሮ፣ በየኮሌጆች አካዳሚክ ጉባዔዎች ተፈትሾ፣ አጥጋቢ በሆነ መልኩ በባለሙያ ተገመግሞ…

ኢትዮጵያ ችግር ውስጥ በገባችበት ወቅት፥ ከእንቅልፌ ነቅቼ መጀመሪያ የማየው የፋናን የፌስቡክ ገፅ ነበር – ሩሲያዊቷ ወጣት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በኢትዮጵያ ቆይታ ያደረገው የሩስያ ከፍተኛ ልዑክ አባል የሆነችው የ22 ዓመቷ ማዲና ላኮባ የአማርኛ ቋንቋን አቀላጥፋ  መናገር፣ መስማት፣  ማንበብና መፃፍ ትችላለች። እሷና ጓደኞቿ ከዩኒቨርሲቲ የቀሰሙትን የአማርኛ ቋንቋ ክህሎት…

የምስራቅ ዕዝ የሜዳሊያ ሽልማትና የማዕረግ ማልበስ ሥነሥርዓት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የምስራቅ ዕዝ የሜዳሊያ ሽልማትና የማዕረግ ማልበስ ሥነሥርዓት አካሄደ። በሰመራ ከተማ እየተካሄደ ባለው ስነ ስርዓት ላይም የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላን ጨምሮ የጦሩ ከፍተኛ አመራሮች…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሰያ እና ዩክሬን በዓለም የምግብ ገበያ ውስጥ ቁልፍ ሚናን የሚጫወቱ ሀገራት መሆናቸው ይነገራል። ዘ ኮንቨርሴሽን ባወጣው ፅሁፍ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች አሁን ላይ በሩሲያና ዩክሬን መካከል ለተከሰተው ግጭት ትኩረት ሊሰጡ ይግባል…

ክሮሽያ ኤምባሲዋን በኢትዮጵያ ለመክፈት ማቀዷን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ክሮሽያ ኤምባሲዋን በኢትዮጵያ ለመክፈት ማቀዷን ገለጸች። አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከክሮሽያ የፖለቲካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል ፒታር ማሃቶብ ጋር በኢትዮጵያና ክሮሽያ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር የሚያስችል ውይይት አካሂደዋል።…

“ድርቅ በተፈጥሮ ቢመጣም ርሃብ የስንፍናችን ውጤት ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ  አበባ፣ የካቲት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ድርቅ በተፈጥሮ ቢመጣም ርሃብ የስንፍናችን ውጤት ነው” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፥ “ለድርቅና ርሃብ ዘላቂ መፍትሔ ለመስጠት እየተረባረብን፣…

በአዲስ አበባ በአንድ ኮንዶሚኒየም ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ የአንድ ህፃን ህይወት ሲያልፍ በሁለት ልጆች ላይ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በአንድ ኮንዶሚኒየም ህንፃ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ የአንድ ህፃን ህይወት ሲያልፍ በሁለት ልጆች ላይ ደግሞ ጉዳት ደረሰ። አደጋው በክፍለ ከተማው ወረዳ 4 አራብሳ ኮንዶሚኒየም…

ሩሲያ ከ70 የሚበልጡ የዩክሬን ወታደራዊ ተቋማትን ማውደሟን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከ70 የሚበልጡ የዩክሬን ወታደራዊ ተቋማትን ማውደሟን ገለፀች። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኢጎር ኮናሼንኮቭ  በሰጡት መግለጫ፥ ሞስኮ 11 የዓየር ሀይል ማዘዣዎችን ጨምሮ ከ70 የሚበልጡ በዩክሬን የሚገኙ ወታደራዊ ኢላማዎችን…