በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን 5 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የእንሰሳት መኖ በድርቅ ለተጎዱ የኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ግምቱ 5 ሚሊዮን ብር የሆነ የእንሰሳት መኖ በድርቅ ለተጎዱ የኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች ድጋፍ አደረገ።
የእንስሳት መኖ ድጋፉ ከዞኑ አርሶ አደሮች የተሰባሰበ መሆኑን የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ሲሳይ ወልደአማኑኤል ለፋና…