Fana: At a Speed of Life!

በማእድን ዘርፍ የሰለጠነ የሰው ሃይል በመፍጠር ዙሪያ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው  

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)   በዘርፉ የሰለጠነ የሰው ሃይል በመፍጠር ዙሪያ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እና በኢንደስትሪው ትስስር ዙሪያ የማእድን ሚኒስቴር ያዘጋጀው ምክክር ተጀምሯል። የዘርፉ ምሁራን እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዚዳንቶች የተገኙበትን ይህንኑ ምክክር…

የፌደራል እና የክልል መንግስታት የህግ አስፈጻሚዎች የግንኙነት መድረክ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል እና የክልል መንግስታት የህግ አስፈጻሚዎች የግንኙነት መድረክ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ። መድረኩ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ እየመከረ ይገኛል ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ እና ምክትል ጠቅላይ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለ27 አምባሳደሮች ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለ27 አምባሳደሮች ሹመት መስጠታቸውን የፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ጽህፈት ቤቱ እንዳስታወቀው ፕሬዚዳንቷ የሰጡት 16 ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር እንዲሁም 11 የአምባሳደርነት ሹመት ነው፡፡ በዚሁ መሰረት፦…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ተሳታፊዎች እስከ 15 በመቶ የሚደርስ የጉዞ ትኬት ዋጋ ቅናሽ አደረገ

አዲስ አበባ፣ጥር 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ወደ አዲስ አበባ ለሚመጡ ተሳታፊዎች እስከ 15 በመቶ የሚደርስ የጉዞ ትኬት ዋጋ ቅናሽ ማድረጉን ገለፀ። ዓየር መንገዱ በማህብራዊ ትስስር ገፁ እንዳስታወቀው፥ ለጉባኤው የሚመጡ ሁሉም ተሳታፊዎች…

ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ መሰረታዊ መድሃኒቶችን ለትግራይ ክልል በዓየር ማድርሱን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ መሰረታዊ መድሃኒቶችን ለትግራይ ክልል በዓየር ማድርሱን ገለፀ። ድርጅቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ወደ መቀሌ በአየር የተጓጓዙት መድሃኒቶች በክልል ለሚገኙ የጤና ተቋማት እንደሚሰራጩ ነው ያስታወቀው። እስካሁን የተላኩት…

ለስድስት ወራት የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተፈፃሚነት ጊዜ እንዲያጥር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ም/ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 2ኛ አስቸኳይ ስብሰባ የሃገር ህልውና እና ሉዐላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 5/2014 ቀሪ የሚሆንበትን ጊዜ በሚመለከት በቀረበው የውሳኔ…

የዓለም ጤና ድርጅት ስራ አስፈፃሚ ቦርድ የኢትዮጵያ ተወካይ ንግግር እንዳያደርጉ መከልከሉ ተቀባይነት የለውም- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ስራ አስፈፃሚ ቦርድ በድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ ንግግር እንዳያደርጉ መከልከሉ ተቀባይነት እንደሌለው የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። ሚኒስቴሩ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ፥ ኢትዮጵያ የድርጅቱን ዋና ዳይሬክተርን የስነ ምግባር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጅግጅጋ ባለፉት ሶስት ዓመታት ተገንብተው ለአገልግሎት ክፍት የሆኑ መንገዶችን ተዘዋውረው ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅግጅጋ ከተማ ከለውጡ ወዲህ ባለፉት ሶስት ዓመታት ተገንብተው ለአገልግሎት የበቁ የአስፋልት መንገዶችን ተዘዋውረው ጎበኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድን…

11ኛው ሀገር አቀፍ የማይክሮ ፋይናንስ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው ሀገር አቀፍ የማይክሮ ፋይናንስ ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባኤው የኢትዮጵያ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩት ከአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) ጋር በትብብር ያዘጋጀዉ መሆኑ ተገልጿል። ጉባኤው በየሁለት ዓመቱ…

ህወሃት በአፋር ክልል በኩል በከፈተው አዲስ ጥቃት ምክንያት እርዳታ ጭነው ሲጓዙ የነበሩ ተሽከርካሪዎች ወደኋላ ለመመለስ ተገደዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  አሸባሪው ህወሃት በአፋር ክልል በኩል በከፈተው አዲስ ጥቃት ምክንያት የሰብዓዊ እርዳታ ጭነው ወደ መቀሌ ሲጓዙ የነበሩ  የጭነት ተሽከርካሪዎች ወደኋላ ለመመለስ መገደዳቸው ተገለፀ። በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ ፅህፈት…