ዓለምአቀፋዊ ዜና ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ Melaku Gedif Apr 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል፡፡ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳቱ ባደረባቸው ከፍተኛ የሳንባ ሕመም የሕክምና እርዳታ ሲደረግላቸው ቆይተው በዛሬው ዕለት በመኖሪያ ቤታቸው ከዚህ ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቬይትናም ጉብኝት በበርካታ ዘርፎች ልምድ የተቀሰመበት ነው – ቢልለኔ ስዩም Melaku Gedif Apr 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቬይትናም ጉብኝት የሀገራቱን ግንኙነት የሚያጠናክርና በበርካታ ዘርፎች ልምድ የተቀሰመበት ነው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ፡፡ ቢልለኔ ስዩም ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ የእስልምና ኃይማኖት ተከታዮች ከስግደት ለሚመለሱ ክርስቲያን ምዕመናን ማዕድ አጋሩ Melaku Gedif Apr 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ የእስልምና ኃይማኖት ተከታዮች ከስግደት ለሚመለሱ የክርስትና እህት ወንድሞቻቸው ማዕድ አጋርተዋል። የስቅለት በዓል ዛሬ ከማለዳው ጀምሮ በድሬዳዋ በሚገኙ የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በስግደት፣ በዝማሬ፣ በፀሎት እና በንስሃ ታስቦ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባሕር ዳር ከተማ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች የበዓል መዋያ ድጋፍ ተደረገ Melaku Gedif Apr 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሕር ዳር ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ለ461 ወገኖች ለትንሳዔ በዓል መዋያ ዛሬ ድጋፍ ተደርጓል። ድጋፉ የተደረገው ከተማ አስተዳደሩ ከህብረተሰቡ ጋር በመተባበር ባሰባሰበው ከ18 ሚሊየን 300 ሺህ ብር በላይ እንደሆነ በርክክቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቬይትናም ቆይታ ስኬታማና የኢትዮጵያን አስፈላጊ አጋርነት ያረጋገጠ ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) Melaku Gedif Apr 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቬይትናም የነበራቸው ጉብኝት ስኬታማና የኢትዮጵያን አስፈላጊ አጋርነት ያረጋገጠ ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት መጎልበት የቴክኖሎጂው ዘርፍ ጉልህ ሚና አለው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ Melaku Gedif Apr 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት መጎልበት የቴክኖሎጂው ዘርፍ የላቀ ሚና አለው ሲሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች የ2017 ዓ.ም የ9 ወር የእቅድ አፈፃፀም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ446 አቅመ ደካሞችና የልማት ተነሺዎች የመኖሪያ ቤቶችን አስተላለፉ Melaku Gedif Apr 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ446 አቅመ ደካሞችና የልማት ተነሺዎች የመኖሪያ ቤቶችን አስተላልፈዋል። ከንቲባ አዳነች በቦሌ ክ/ከተማ 22 አካባቢ የተገነባ ባለ 4 ወለል ህንፃ በዓሉን ምክንያት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ፓኪስታን በሠላምና ደህንነት ዘርፎች በትብብር ለመስራት መከሩ Melaku Gedif Apr 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን የሀገር ውስጥና አደንዛዥ እፅ ቁጥጥር ሚኒስትር ሰይድ ሞሀሲን ናክቪ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የሀገራቱን የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ትብብር ማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየው የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶና መልሶ ማቋቋም ስልጠና ተጀመረ Melaku Gedif Apr 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየው የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶና መልሶ ማቋቋም ስልጠና ዳግም ተጀምሯል። የአፍሪካ ሕብረትና የዓለም አቀፍ ተቋማት ታዛቢዎችና ተወካዮች ለቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች የሚሰጠውን የተሃድሶና መልሶ ማቋቋም የስልጠና ሒደት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጸሎተ ሐሙስ ሥነ-ሥርዓት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል እየተከናወነ ነው Melaku Gedif Apr 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጸሎተ ሐሙስ ሥነ-ሥርዓተ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ጸባዖት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል እየተከናወነ ነው፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስን ጨምሮ ሊቃነ…