Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል የከተሞች የኮሪደር ልማት የዜጎችን ፍትሃዊ የልማት ተጠቃሚነት እያሳደገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል እየተከናወነ የሚገኘው የከተሞች የኮሪደር ልማት ፍትሃዊ ልማት ለዜጎች እንዲደርስ እድል መፍጠሩን የክልሉ ከተማ ልማትና ቤቶች ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ብርሃኑ በቀለ እንደገለጹት÷ በክልሉ በሚገኙ 732 ከተሞች…

የተፈጥሮ ጸጋዎችን ይበልጥ በማስተዋወቅ የዘርፉን ተጠቃሚነት ማሳደግ ይገባል- ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተፈጥሮ ጸጋዎችን ይበልጥ በማስተዋወቅ የማክሮ ኢኮኖሚ ትሩፋት ተጠቃሚነትን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፣ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እንዲሁም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቬይትናም ፕሬዚዳንትና ከብሔራዊ ም/ ቤቱ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬይትናም ፕሬዚዳንት ጄነራል ሉዎንግ ኩዎንግ እና ከብሔራዊ ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ትራን ታንህ ማን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቬይትናም ሶሻሊስት ሪፐብሊክ የሚያደርጉት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት…

ከተረጂነት የተላቀቀ ማህበረሰብ ለመፍጠር ሁሉም በሃላፊነት መንፈስ ሊሰራ ይገባል- ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተረጂነት የተላቀቀ ማህበረሰብ ለመፍጠር እና ጊዜው የሚጠይቀውን የለውጥ ርምጃ ዕውን ለማድረግ ሁሉም በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ አስገነዘቡ፡፡ በ2017 በጀት ዓመት የ9 ወራት አፈጻጸም ዙሪያ ወ/ሮ…

በበዓላት ወቅት የሚደርስን የማጭበርበር ወንጀል እንዴት መከላከል ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበዓላት ወቅት በዲጂታል ምህዳሩ ውስጥ ከፍተኛ የሚባሉ የማጭበርበር እንቅስቃሴዎች ይስተዋላሉ። በተለይ ለወዳጅ ዘመዶቻችን ስጦታዎችን ለመግዛት በተለያዩ መንገዶች ከፍተኛ ግብይቶችን የምናከናውንበት ወቅት መሆኑን ተከትሎ አጭበርባሪዎችም ይህንን…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለ990 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መጪውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ለ990 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እንዳሉት÷ይቅርታ የተደረገላቸው ታራሚዎች በማረሚያ ቤት ቆይታቸው መልካም ሥነ-ምግባር ያሳዩና…

ኮርፖሬሽኑ የ3ዲ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂን ወደ ኢትዮጵያ ሊያስገባ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የ3ዲ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂን ወደ ሀገር ለማስገባት ከኦስትሪያው ግዙፍ የግንባታ ቴክኖሎጂ አቅራቢ ባውሚት ግሩፕ ጋር ተስማምቷል፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ረሻድ ከማል÷ከኩባንያው ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች…

በ63 ከተሞች የኮሪደር ልማት ሥራ እየተከናወነ ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የተጀመረው የኮሪደር ልማት አሁን ላይ በ63 ከተሞች እየተከናወነ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጪነትና አመራር ሰጪነት በርካታ ከተሞች ጽዱና ምቹ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለወጪ ንግድ እድገት ጉልህ ሚና እያበረከተ ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ 9 ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራው ለወጪ ንግድ እድገት ጉልህ ሚና ማበርከቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። የ2017 በጀት ዓመት የሦስተኛው ሩብ ዓመት የ100 ቀን አፈጻጸም እና የተሟላ…

ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ዓውድን በመገንዘብ እየተገኙ ያሉ ስኬቶችን ማስቀጠል ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ዓውድን በመገንዘብ እየተገኙ ያሉ ስኬቶችን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የ2017 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ እና የዘርፎች ዕቅድ አፈጻጸም ምክትል…