Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ክልል ምርታማነትን ለማሳደግ ዘመናዊ አሰራርን መከተል ይገባል –  ሌ/ጄ ታደሰ ወረደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ዘርፍን ለማዘመንና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል ዘመናዊ አሰራርን መከተል ይገባል ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ሌ/ጄ ታደሰ ወረደ ገለጹ፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ከባለድርሻ…

በመዲናዋ ለትንሳዔ በዓል የምርት አቅርቦት እጥረት እንዳይፈጠር በቅንጅት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትንሳዔ በዓል የምርት አቅርቦት እጥረት እንዳያጋጥም በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጃንጥራር አባይ ገለጹ። የአዲስ አበባ ከተማ የኑሮ ውድነትና ሕገ-ወጥነት መከላከል ግብረ…

3ኛው የአፍሪካ ብየዳ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሶስተኛው የአፍሪካ ብየዳ ፌዴሬሽን ዓመታዊ ጉባዔና ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)፣ የአፍሪካ ብየዳ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት መሐመድ አብደል-አሊም (ፕ/ር) እና ሌሎች…

የብልጽግና ግባችንን ለማሳካት ተቋማት ቀን ከሌት ሊተጉ ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ የብልጽግና ግባችንን እና ዓመታዊ እቅዶቻችንን ለማሳካት ተቋማት ቀን ከሌት ሊተጉ ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አሳሰቡ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ2017 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚና…

ኮንትሮባንድና ሕገ-ወጥ ንግድን ለመከላከል በትብብር መስራት ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኮንትሮባንድና ሕገ-ወጥ ንግድን ለመከላከል በተቀናጀ አግባብ ሕዝቡን ባለቤት አድርጎ መስራት ይገባል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ አሳሰቡ፡፡ ”ኮንትሮባንድና ሕገ-ወጥ ንግድን ለመከላከል ሁላችንም የበኩላችንን ድርሻ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁለት ሽልማቶችን ተቀዳጀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ “በአፍሪካ ምርጥ የበረራ ላይ ምግብ አቅርቦት አየር መንገድ” ሽልማት እና በአፍሪካ በቀዳሚነት በተረከባቸው ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላኖቹ በሚሰጣቸው ዘመናዊ አገልግሎቶች ሽልማትን ተቀዳጅቷል፡፡ እነዚህ ሽልማቶች…

ባለፉት 9 ወራት በመትጋታችንና በመልፋታችን የሚታይና የሚጨበጥ ውጤት አስመዝግበናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተመዘገቡ ስኬቶች ሳንዘናጋ ለላቀ ውጤት መትጋት አለብን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የካቢኔ አባላት በተገኙበት የመንግሥት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው።…

በልጆች ላይ ትኩረት ያደረገ ”ናኦታ” የተሰኘ የአፋን ኦሮሞ መጽሔት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በልጆች ላይ ትኩረት ያደረገና በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የሚታተም ''ናኦታ'' የተሰኘ የአፋን ኦሮሞ መጽሔት ዛሬ ተመረቀ። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ በብልጽግና ፓርቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሀላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)፣ በህዝብ ተወካዮች…

ቻይና በግብርና ሜካናይዜሽን ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር እንደምትሰራ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በቻይና ብሔራዊ ማሽነሪ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ም/ፕሬዚዳንት ሊ ሻይዩ የተመራ የቢዝነስ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሀገራቱ በግብርና ሜካናይዜሽን ዘርፍ በትብብር መስራት በሚቻሉባቸው ጉዳዮች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከታንዛኒያ ፕሬዚዳንት የተላከን መልዕክት ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከታንዛኒያ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሐሰን (ዶ/ር) የተላከን መልዕክት ተቀበሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ ዛሬ ጠዋት ከፕሬዚደንቷ የተላከውን መልዕክት…