የሀገር ውስጥ ዜና 4 ሚሊየን አዲስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ እየታተመ ነው Melaku Gedif Jun 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ የደህንነት መስፈርቶችን ያሟላ 4 ሚሊየን አዲስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ እየታተመ ነው አለ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከዛሬ ጀምሮ አዲሱ የተሽከርካሪ ሰሌዳ መሰጠት ጀምሯል። የትራንስፖርት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የድህረ ምርጫ ሥራዎችን በስኬት በመፈፀም የብልጽግና ጉዞን ማስቀጠል ይገባል – አቶ አሻድሊ ሃሰን Melaku Gedif Jun 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የድህረ ምርጫ ሥራዎችን በስኬት በመፈፀም የተጀመረውን የብልጽግና ጉዞ ይበልጥ ማጠናከር ይገባል አሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን። በክልሉ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አፈጻጸም እና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ገዳ የሕዝብን የስልጣን ባለቤትነት መብት ያረጋገጠ ሥርዓት ነው – ወ/ሮ ሰዓዳ አብዱረህማን Melaku Gedif Jun 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገዳ ሥርዓት የሕዝብን የስልጣን ባለቤትነት መብት ያረጋገጠ ነው አሉ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ሰዓዳ አብዱረህማን። 71ኛው የቱለማ ገዳ ሥርዓት የአለንጌ (ስልጣን) ርክክብን አስመልክቶ በዓድዋ ድል መታሰቢያ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ልዩነትን በውይይት መፍታት ለሰላም ብቸኛው ተስፋ ነው – አንቶኒዮ ጉቴሬዝ Melaku Gedif Jun 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሃሳብ ልዩነት የሚፈጠሩ ግጭቶችን በውይይት መፍታት ተመራጩ እና ሰላምን ለማረጋገጥ ብቸኛው ተስፋ ነው አሉ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ። ዓለም አቀፍ የስልጣኔዎች የውይይት ቀን በትናንትናው ዕለት በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥን በድጋሚ ሙሉ ለሙሉ ዘጋች Melaku Gedif Jun 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በኢራን ላይ ጥቃት መፈጸሟን ተከትሎ ቴህራን የሆርሙዝ ሰርጥን በድጋሚ ሙሉ ለሙሉ መዝጋቷን አስታውቃለች፡፡ በዚህ መሰረትም የኢራን ጦር የሆርሙዝ የባሕር ዳርቻ ሙሉ በሙሉ እንዲዘጋ የወሰነ ሲሆን ÷ ነዳጅ ጫኚ እና የንግድ መርከቦች እንቅስቃሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲላ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተመረቀ Melaku Gedif Jun 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የዲላ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን በዛሬው ዕለት መርቀው ሥራ አስጀምረዋል፡፡ አቶ ጥላሁን ከበደ በዚህ ወቅት ÷ማዕከሉ የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥን ወደላቀ ደረጃ ለማሸጋገር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ አዲሱ የተሽከርካሪ ሰሌዳ መሰጠት ጀመረ Melaku Gedif Jun 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከዛሬ ጀምሮ አዲሱ የተሽከርካሪ ሰሌዳ መሰጠት ጀምሯል። የከተማዋ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ ዘገየ በላይነህ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ፥ ከሴኔ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ…
ስፓርት በድጋሚ በዓለም ዋንጫ መክፈቻ የሚገናኙት ብሔራዊ ቡድኖች – ሜክሲኮ ከደቡብ አፍሪካ Melaku Gedif Jun 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ በጋራ ያዘጋጁት የ2026 የዓለም ዋንጫ ውድድር ዛሬ ምሽት በይፋ መካሄድ ይጀምራል፡፡ በጉጉት የሚጠበቀው የዘንድሮ የዓለም ዋንጫ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሦስት ሀገራት የሚያዘጋጁት ውድድር ነው፡፡ በ2026ቱ ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ የግብር ከፋዮች ምደባ በአዲሱ በጀት ዓመት መተግበር ይጀምራል Melaku Gedif Jun 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ የግብር ከፋዮች ምደባ ከአዲሱ በጀት ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል አለ የገቢዎች ሚኒስቴር፡፡ የ2019 በጀት ዓመት የታክስ ከፋዮች የደረጃ ምደባ ኮሚቴ ያከናወናቸውን ተግባራት አስመልክቶ ሪፖርት አቅርቧል፡፡ የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም…
የሀገር ውስጥ ዜና በትናንት ጉዳይ ላይ መነታረክ ነገን ያበላሻል – አምባሳደር ቴዎድሮስ ግርማ Melaku Gedif Jun 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በትናንት ጉዳይ ላይ መነታረክ ዛሬን ብቻ ሳይሆን ነገም እንዲበላሽ ያደርጋል አሉ በካናዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ቴዎድሮስ ግርማ። ለሀገር አንድነት ፈተና ከሚሆኑ ችግሮች መካከል በታሪክ አጋጣሚ የሚፈጠሩ መቃረኖች እና አለመግባባቶችን በውይይት…