ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለም ተስፋ የጣለበት የአሜሪካና ኢራን የሰላም ውይይት በፓኪስታን እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ እና ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ የተጀመረውን ጦርነት ለማስቆም በፓኪስታን ኢስላማባድ የገጽ ለገጽ የሰላም ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡ በተጠባቂው የሰላም ውይይት ከአሜሪካ በኩል በምክትል ፕሬዚዳንት ጄዲ ቫንስ የተመራ ልዑካን ቡድን እየተሳተፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የእርድ ተረፈ ምርቶችን በአግባቡ ማስወገድ ይገባል – አቶ ንጋቱ ዳኛቸው Melaku Gedif Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ለትንሳዔ በዓል ከሚከናወን የእንስሳት እርድ የሚገኙ ተረፈ ምርቶችን በአግባቡ ማስወገድ ይገባል አለ የከተማ አስተዳደሩ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን። የባለስልጣኑ ም/ሥራ አስኪያጅ አቶ ንጋቱ ዳኛቸው እንዳሉት÷በአዲስ አበባ የተከናወነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል። ለኢየሱስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ነዋሪዎች የመኖሪያ ቤት አስረከቡ Melaku Gedif Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ፣ ለአካል ጉዳተኞችና ለሀገር ባለውለታዎች የመኖሪያ ቤት አስረክበዋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የአፍሪካ መዲና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን በሊባኖስ ላይ የሚፈጸመው ጥቃት ከቀጠለ ከተኩስ አቁም ስምምነቱ እራሴን አገላለሁ አለች Melaku Gedif Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን እስራኤል በሊባኖስ ላይ የምትፈጽመውን ጥቃት አጠናክራ የምትቀጥል ከሆነ ከተኩስ አቁም ስምምነቱ እራሷን እንደምታገል አስታውቃለች፡፡ ስሙ ያልተጠቀሰ የኢራን ከፍተኛ ባለስልጣን እንዳለው÷ እስራኤል በሊባኖስ ላይ እየፈጸመች ላለው ወታደራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ጃፓን በወታደራዊና ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ Melaku Gedif Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ጃፓን በወታደራዊ እና ፀጥታ ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ተስማምተዋል። የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) በጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ አማካሪ ኦዌ ሳዳማሳ የተመራውን የልዑካን ቡድን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡…
ቴክ በተሽከርካሪዎች የሚደርስን የነዳጅ ፍጆታና የአካባቢ ብክለት ለመቀነስ… Melaku Gedif Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተሽከርካሪዎች የሚደርስን የነዳጅ ፍጆታ እና የአካባቢ ብክለት ለመቀነስ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው አለ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፡፡ ቲቢኬ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት የነዳጅ ፍጆታን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ233 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ነዋሪዎች ማዕድ አጋሩ Melaku Gedif Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለማህበራዊ ችግር ለተጋለጡ ከ233 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ነዋሪዎች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ለማህበራዊ…
ቢዝነስ በኦሮሚያ ክልል ለትንሳዔ በዓል መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች በበቂ ሁኔታ ለገበያ እየቀረቡ ነው Melaku Gedif Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለትንሳዔ በዓል መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎችን በስፋትና በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ ለማቅረብ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ንግድ ቢሮ፡፡ በቢሮው የገበያ ልማት ዳይሬክተር ጉቱ ተመስገን እንዳሉት ÷ በበዓሉ የመሰረታዊ ፍጆታ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካና ኢራን የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ Melaku Gedif Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቴህራን ላይ ሊወስዱት የነበረው አደገኛ የአየር ላይ ድብደባ ለሁለት ሳምንት ተራዘመ። ምክንያቱ ደግሞ ሀገራቱ የሁለት ሳምንታት የሁለትዮሽ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ነው። ሆኖም ቴህራን…