Fana: At a Speed of Life!

ጀርመን ከዓለም ዋንጫ ተሰናበተች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ፓራጓይ የ4 ጊዜ ሻምፒዮኗን ጀርመንን በመለያ ምት በማሸነፈ 16ቱን ተቀላቅላለች። በጨዋታው ኢንሲሶ ፓራጓይን ቀዳሚ ሲያደርግ ካይ ሀቨርትዝ ደግሞ ጀርመንን አቻ አድርጓል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች መደበኛውን የጨዋታ…

የሚያስደንቅ ውበት የተጎናጸፈው የእንጦጦ-ቀበና የወንዝ ዳርቻ ልማት…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንጦጦ-ቀበና የወንዝ እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ውበትና ድምቀት የሚያስደንቅ ነው አሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች። የእንጦጦ-ቀበና የወንዝ እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትናንትናው ዕለት በይፋ…

ቀጣናዊ ልማትን ማዕከል ያደረገው የኢትዮጵያና ሶማሊያ ትብብር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተጠናከረ የመጣው የኢትዮጵያና ሶማሊያ ትብብር በቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት ላይ የራሱ የሆነ አስተዋፅኦ እያበረከተ ይገኛል፡፡ ሁለቱ ሀገራት ድንበር ብቻ ሳይሆን የጋራ ቋንቋ፣ ባህል፣ እምነት እና ወግ የሚጋሩ እንዲሁም ጠንካራ የህዝብ ለህዝብ…

ኢትዮጵያና ጣሊያን የ70 ሚሊየን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ጣሊያን የ70 ሚሊየን ዩሮ የብድር ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል፡፡ የብድር ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ እና በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር ሴም ፋብሪዝ ተፈራርመውታል። አሕመድ ሽዴ በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷…

የቀበና ወንዝ ዳርቻ ልማት የከተማ ባህልና ማኅበራዊ ሕይወት የቀየረ ታሪካዊ ስኬት ነው – አቶ ሞገስ ባልቻ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀበና ወንዝ ዳርቻ ልማት የከተማ ባህልንና የነዋሪዎችን ማኅበራዊ ሕይወት የቀየረ ታሪካዊ ስኬት ነው አሉ በብልጽግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንጦጦ-ቀበና የወንዝ…

የኢትዮጵያ የቱሪዝም ትንሣዔ…

መንግሥት የቱሪዝሙን ዘርፍ አንዱ የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ ምሰሶ አድርጎ ይዞታል፡፡ ከዚህ ቀደም ተዘንግተው የነበሩ የተፈጥሮና የታሪክ ሀብቶች የሀገሪቱ የገቢ ምንጭ እንዲሆኑ በርካታ ታላላቅ ሥራዎችን አከናውኗል። የመንግሥት የቱሪዝም ልማት ስትራቴጂ በተለይ በሜጋ ፕሮጀክቶች ግንባታ፣…

አዲስ አበባ የነዋሪዎቿን ጥያቄዎችና መሰረታዊ ፍላጎቶች በተጨባጭ እየመለሰች ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የነዋሪዎች ጥያቄ እና መሰረታዊ ፍላጎት በተጨባጭ እየተመለሰ ነው አሉ፡፡ የእንጦጦ-ቀበና የወንዝና የወንዝ ዳርቻ ልማት እንዲሁም የቀበና ግድብ ፕሮጀክት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የክልሉ ሕዝብ በአረንጓዴ ዐሻራ በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የክልሉ ሕዝብ በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ጉዳዩን አስመልክተው ባስተላለፍት መልዕክት ÷ በክልሉ ባለፉት ዓመታት የተከናወነው…

በፈረንሳይ በደረሰ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ ፈረንሳይ ቶምብላይን ከተማ አቅራቢያ በደረሰ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ አብራሪውን ጨምሮ የ11 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ ለአንድ ፓራሹት ማሰልጠኛ ት/ቤት አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ሲቭል አውሮፕላን ከናንሲ ኢሴይ አውሮፕላን ማረፊያ…

ጊፍት ትሬዲንግ በገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የመስሪያ ቦታ ተረከበ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ፣ 2018፣ ጊፍት ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የመስሪያ ቦታ መረከቡን አስታውቋል፡፡ ጊፍት ትሬዲንግ 35ኛ ዓመት የምስረታ ኢዮቤልዩ በዓሉን ባከበረበትወቅት እንደገለጸው÷ በኢትዮጵያ…