Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የፋይናንስ፣ የኢኮኖሚ ልማትና የፕላን ሚኒስትሮች ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን 57ኛው አህጉራዊ የፋይናንስ፣ የኢኮኖሚ ልማትና የፕላን ሚኒስትሮች ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ…

ዘገባዎች የኢትዮጵያን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲና ፍላጎት በመረዳት ሊሰሩ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የዓለምን ተለዋዋጭ ነባራዊ ሁኔታ በመገንዘብ የኢትዮጵያን ጥቅም በሚያስከብሩ ሥራዎች ላይ ይበልጥ አተኩረው እንዲሰሩ ተጠየቀ። ተለዋዋጭ የዓለም ነባራዊ ሁኔታ እና የጂኦ-ፖለቲካል አሰላለፍ በሚዲያ ሥራዎች የሚኖረው…

ኢትዮጵያ በብሪክስ የግብርና የቴክኒክ ቡድን ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ልዑክ በብራዚል ብራዚሊያ እየተካሄደ በሚገኘው የመጀመሪያ የ2025 የብሪክስ አባል ሀገራት የግብርና የቴክኒክ ቡድን ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው። በስብሰባው በብራዚል የኢትዮጵያ አምባሳደር ልዑልሰገድ ታደሰ ገላጻ ማድረጋቸውን የውጭ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለሩዋንዳው አቻቸው ልዩ ልዩ ስጦታዎችን አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለሩዋንዳው ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ሙባረክ ሙጋጋ ልዩ ልዩ ስጦታዎችን አበረከቱ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በሩዋንዳው ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ለተመራው ልዑክ የእራት ግብዣ…

ትግራይ ክልል ወደ አላስፈላጊ ትርምስና ጦርነት እንዳይገባ ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ ይገባል – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትግራይ ክልልን ወደ አላስፈላጊ ትርምስና ጦርነት ለመክተት የሚሞክረው በክልሉ የሕግ ተቀባይነት ያጣው የሕወሓት አንጃ ከድርጊቱ ሊቆጠብ እንደሚገባ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ አሳሰቡ፡፡ አቶ ጌታቸው ረዳ በክልሉ ወቅታው…

ፋሲል ከነማ መቻልን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ፋሲል ከነማ መቻልን 4 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በጨዋታው ለፋሲል ከነማ ጌታነህ ከበደ ሁለት ግቦችን ሲያስቆጥር÷ ቀሪዎቹን ደግሞ ቢኒያም ጌታቸው እና ምኞት ደበበ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡…

የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር የአንጎላው ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንዞ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር የአንጎላው ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንዞ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንዞ ነገ…

የ1 ሺህ 446ኛው የሐጅና ዑምራ ጉዞ የምዝገባ ጊዜ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ1 ሺህ 446ኛው የሐጅና ዑምራ ጉዞ የምዝገባ ጊዜ እስከ መጋቢት 20 ቀን 2017 ዓ.ም መራዘሙን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ የተራዘመው የምዝገባ ሒደት ከትናንት ጀምሮ እስከ መጋቢት 20 ቀን 2017 ዓ.ም…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት -የሐረር አቅጣጫና ተስፋ

የሐረር አቅጣጫና ተስፋ በሐረር ከተማ የተጀመረውን የኮሪደር ልማትና አካባቢውን ለኑሮና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ እንቅስቃሴ ተመልክቻለሁ። በከተማዋ የተጀመረው ሥራ ዕምቅ ዐቅምን ማወቅ፤ አካባቢያዊ ጸጋዎችን ለብልጽግና መጠቀም፤ ማኅበረሰብን ማስተባበር እና የአመራር ቁርጠኝነት ሲደመሩ - ለውጥ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን እያስመረቁ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን እያስመረቁ ነው፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ዛሬ ጠዋት በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የፋይናንስ ድጋፍና ቁጥጥር በምስራቅ ዕዝ መሃንዲስ መምሪያ የተገነባውን…