Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ኪርጊስታን ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ከኪርጊስታን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አሲዬን ኢሳዬቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያና ኪርጊስታን መካከል ያለውን ኢኮኖሚናዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የዋጋ ንረትን ከ30 በመቶ ወደ 17 በመቶ ዝቅ እንዲል አግዟል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ የዋጋ ንረት ከነበረበት 30 በመቶ ወደ 17 በመቶ ዝቅ እንዲል አግዟል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ በጥብቅ…

ክልሎች የከተራና ጥምቀት በዓልን ለማክበር መዘጋጀታቸውን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ፣ ሲዳማ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች እንዲሁም የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የከተራና ጥምቀት በዓል ለማክበር አስፈላጊ ዝግጅት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል። በጋምቤላ ክልል የከተራና ጥምቀት በዓል ያለምንም የፀጥታ ስጋት…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ180 ሺህ ኩንታል በላይ በርበሬ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ2016/17 የምርት ዘመን እስካሁን ከ180 ሺህ ኩንታል በላይ የበርበሬ ምርት መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ሃላፊ አቶ ተፈራ ዘርፉ እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ…

በመዲናዋ 2ኛው ዙር ዕጩ የሠላም ሠራዊት አባላት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ የ2017 ዓ.ም 2ኛው ዙር ዕጩ የሠላም ሠራዊት አባላትን አስመርቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ተመራቂዎች መቀራረብን፣ በጋራ አጀንዳ ላይ መግባባትንና የሕዝቦችን…

ከደረሱ አደጋዎች 7 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር የሚገመት ንብረት ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከደረሱ አደጋዎች 7 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር የሚገመት ንብረት ማዳን መቻሉን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ በአዲስ አበባና አካባቢው 244 አደጋዎች ያጋጠሙ ሲሆን÷ ከእነዚህም…

ሃሰተኛ መረጃ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በካናዳ የሥራና ትምህርት ዕድል ለማመቻቸት ሕጋዊ ውክልና በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞትዮስ (ዶ/ር) የተሰጣቸው በማስመሰል ሕገ ወጥ ደብዳቤ አዘጋጅተው እያሰራጩ ያሉ አካላት መኖራቸውን አስታውቋል፡፡ የሚኒስትሩ ስም ተጠቅሶ በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች እየተዘዋወረ…

በጎንደር የጥምቀት በዓል ታዳሚዎችን ለማስተናገድ ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋሲለደስ ቤተመንግስትን ጨምሮ በርካታ የቱሪስት መስሕብ እና የቅርስ ሀብት ባላት ጎንደር ከተማ ለሚከበረው የጥምቀት በዓል አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ም/ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው…

የመዲናዋ ወጣቶች የጥምቀት በዓል የሚከበርበትን ጃን ሜዳ አጸዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች ለጥምቀት በዓል የበርካታ ታቦታት ማደሪያ የሆነውን የጃን ሜዳ አካባቢ ማጽዳታቸውን የከተማ አስተዳደሩ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በጽዳት መርሐ-ግብሩ ከ2 ሺህ በላይ ወጣቶች፣ የስፖርት ቤተሰቦች፣ የሃይማኖት…

ከጣሊያን ጋር የተፈረመውን የክህሎት መሰረተ ልማት ግንባታ ስምምነት ለመተግበር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያና ጣሊያን መንግስት መካከል የተፈረመውን የክህሎት መሰረተ ልማት ግንባታ ስምምነት ወደ ትግበራ ለማስገባት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ። የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ ስምምነቱን ወደ ትግበራ ማስገባት…