Fana: At a Speed of Life!

72ኛው የቦረና ገዳ ባሊ ስልጣን ርክክብ ሥነ ሥርዓት ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 72ኛው የቦረና ገዳ ባሊ ስልጣን ርክክብ ሥነ ሥርዓት በዛሬው ዕለት ይካሄዳል፡፡ በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎችን ጨምሮ የኬንያ ልዑካን ቡድን አባላት እንደሚታደሙ ይጠበቃል፡፡ 72ኛው የቦረና ገዳ ባሊ…

ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የሃይማኖት አባቶች አንድነትን ለማጎልበት የሚያደርጉትን አስተዋጽኦ እንዲያጠናክሩ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ትናንት ምሽት ከመርቲ ወረዳ ኢማሞችና አቦምሳ ከተማ ነዋሪዎች ጋር አፍጥረዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የሃይማኖት አባቶች ለልማት፣ ለሕዝቦች አንድነት እና ለዘላቂ ሰላም መስፈን…

ማንቼስተር ዩናይትድ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ከ30 ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው ኦልድትራፎርድ አርሰናልን ያስተናግዳል። ደካማ የውድድር ዓመት እያሳለፈ የሚገኘውና በሁሉም ውድድር ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች ድል ማድረግ…

ኮሚሽኑ የውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፍሰትን ለማሳለጥ ድጋፉን እንደሚያጠናክር ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ቀጥተኛ የውጪ ኢንቨስትመንት ፍሰት ለማሳለጥ ለባለሃብቶች የሚያደርገውን ሁለንተናዊ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ኮሚሽነሩ ይህን ያሉት በኢትዮጵያ…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ጋር በጁባ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና በቀጣናዊ የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ…

በሰቆጣ ከተማ የኢፋ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ሰቆጣ ከተማ በአሮሚያ ክልል መንግስት ድጋፍ የተገነባው ኢፋ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ተጠናቅቆ ርክክብ ተደርጓል፡፡ ትምህርት ቤቱ በ206…

የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ ከዓለም አቀፉ የእሴት-ተኮር ባንኮች ትብብር ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ ከዓለም አቀፉ እሴት-ተኮር ባንኮች ትብብር ልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ የህብረቱን እሴት-ተኮር የባንክና አካታች የፋይናንስ አገልግሎት አሰጣጥ ተሞክሮን መለዋወጥ እንዲሁም ለኢትዮጵያ…

በአምራች ዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በትኩረትና በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ክሮታጅ ጣህኒ የሰሊጥ ማቀነባበሪያ ፋብሪካን በጎበኙበት ወቅት…

ኢትዮጵያ መድን ድሬዳዋ ከተማን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ድሬዳዋ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ መድንን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ መሃመድ አበራ በ70ኛው ደቂቃ ላይ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ…

የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የፓርቲውን ዋና ጽ/ቤት የተቋም ግንባታ እንቅስቃሴ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የክልልና ከተማ አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከፍተኛ አመራሮች የፓርቲውን ዋና ጽ/ቤት የተቋም ግንባታ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በፓርቲው ዋና ጽ/ቤት የተሰሩ የፓርቲ ዶክመንቴሽን፣ የሚዲያ ስቱዲዮ፣ ቤተ መጻሕፍትና…