የሀገር ውስጥ ዜና በዲጂታል አገልግሎት የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Jan 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) እና የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለማፋጠን በጋራና በትብብር መሥራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የርዕደ መሬት በታየባቸው አካባቢዎች የጉዳቱን መጠን አሠሣ እያደረገ እንደሚገኝ ገለጸ Melaku Gedif Jan 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት የርዕደ መሬት በታየባቸው አካባቢዎች ከተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተውጣጡ የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች አሰማርቶ የጉዳቱን መጠን አሠሣ እያደረገ እንደሚገኝ ገለጸ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው ወቅታዊ መረጃ፤…
ቢዝነስ በክልሉ ለገና በዓል 10 ሚሊየን ሊትር ዘይትና 600 ሺህ ፍየልና በግ ለገበያ እየቀረበ ነው Melaku Gedif Jan 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለገና በዓል አስፈላጊ የፍጆታ እቃዎች በበቂ ሁኔታ ለገበያ መቅረባቸውን የክልሉ ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ገሾ÷ በክልሉ ለገና በዓል የሚያስፈልጉ መሰረታዊ ግብዓቶችን ለገበያ ለማቅረብ ከሚመለከታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ አረጋ ከበደ Melaku Gedif Jan 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላም በማስፈን የሕዝቡን የልማት ተጠቃሚነት የሚያረጋገጡ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲን መርሆዎችና እሴቶች አጠናክሮ ለማስቀጠል "ከቃል እስከ ባህል” በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንዶ ገልፍ በኢትዮጵያ በማዳበሪያ ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ Melaku Gedif Jan 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕንዱ ኢንዶ ገልፍ ክሮፕሳይንስ ኩባንያ በኢትዮጵያ በግብርና ኬሚካልና ማዳበሪያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ፡፡ በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍሰሃ ሻወል ከሕንዱ የኢንዶገልፍ ክሮፕሳይንስ ኩባንያ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሳንጃይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዩኒቨርሲቲ አመራሮች በአካባቢያዊነት የሚመደቡበትን ሥርዓት ለማቆም እየተሰራ ነው ተባለ Melaku Gedif Jan 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በዚህ ወቅት÷ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን አንስተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የመንግስት ይዞታ በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ግል እንዳይዛወር እየተሰራ ነው Melaku Gedif Jan 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስት ቤቶችና መሬት በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ግል ይዞታ እንዳይዛወር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ፍትሕ ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ተስፋየ ደጀኔ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በመዲናዋ የሚስተዋሉ ብልሹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሶማሊያ በቀጣናው መረጋጋትን ለማስፈን በጋራ ለመስራት ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ Melaku Gedif Jan 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) የተመራ ልዑካን ቡድን በሶማሊያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አድርጓል። ቡድኑ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኽ መሐመድ ጋር ውጤታማ ውይይት ያደረገ ሲሆን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለፕሬዚዳንቱ…
ጤና ለጤና ተቋማት የ19 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሕክምና ግብዓት ድጋፍ ተደረገ Melaku Gedif Jan 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በምዕራብ ጎጃም ዞን ለሚገኙ ጤና ተቋማት ከ19 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሕክምና ግብዓት ድጋፍ አድርጓል፡፡ በማህበሩ የምዕራብ ጎጃም ዞን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ ሸጋው ከፋለ÷የሕክምና ግብዓቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ የሃይል አቅርቦት ጥያቄ ላቀረቡ ሀገራት ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ ነው Melaku Gedif Jan 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ ለመሆን ጥያቄ ላቀረቡ ሀገራት ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታውቋል፡፡ የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ አሸብር ባልቻ (ኢ/ር)÷በሃይል ልማትና ተደራሽነት እንዲሁም ቀጣናዊ…