Fana: At a Speed of Life!

በ4 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ የተጣለው እገዳ ተነሳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአራት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ መነሳቱን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታውቋል፡፡ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል፣ በሕግ ባለሙያዎች ለሰብዓዊ…

ዳሎል አካባቢ በሬክተር ስኬል 5 ነጥብ 3 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ኪልበቲ ዞን ዳሎል ወረዳ ዓዶኩዋ ከተማ አቅራቢያ በሬክተር ስኬል 5 ነጥብ 3 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል። በዩኒቨርሲቲው የጂኦፊዚክስ፣ ስፔስ ሳይንስና አስትሮኖሚ ተቋም ዳይሬክተር ኤሊያስ…

የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡ የጉብኝቱ ተሳታፊዎች መንግስት የሀገሪቱን ዜጎች ወደ ብልጽግና ማማ የሚያሻግሩ በርካታ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን አንስተዋል፡፡…

የዓለም አቀፍና ቀጣናዊ አጋር ድርጅቶች አመራሮች የሕዳሴ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፍ አጋር ድርጅቶችና ቀጣናዊ አጋር ድርጅቶች አመራሮች እንዲሁም የግድብ ደህንነት ባለሞያዎች የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል። በውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴዔታ አብርሃ አዱኛ (ዶ/ር) በተመራው የሕዳሴ ግድብ ጉብኝት መርሐ…

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት አመራሮች አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አመራሮችና አባላት እንዲሁም የተለያዩ ሲቪክ ማህበራት ተወካዮች አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም ማዕከሉ ኢትዮጵያን በሚመጥን ደረጃ መሰራቱ እጅግ እንዳስደሰታቸው የፖለቲካ…

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በዓለ ሢመት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ 12ኛ ዓመት በዓለ ሢመት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተከበረ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የመንግሥት አመራሮች፣ አምባሳደሮች…

ብሔራዊ ጥቅም በሀገራዊ ምክክር ሂደት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በተመሰረበት አዋጅ 1265/2014 ላይ ብሔራዊ ጥቅም ከኮሚሽኑ መርሆዎች አንዱ ተደረጎ ተደንግጓል፡፡ እዚህ ላይ የሀገራዊ ምክክር ሂደቶች እና ተጠባቂ ውጤቶች የአንድን ሀገር ብሔራዊ ጥቅም በምን መልኩ ሊያስጠብቁ እንደሚችሉ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባሕር ዳር ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአማራ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ባሕር ዳር ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ…

በኃይል መሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈጸም ስርቆት እየቀነሰ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ የብረት ምሰሶዎች ላይ የሚፈጸሙ የስርቆት ወንጀሎችን ለመከላከል በተሰራው ሥራ ውጤት እየተገኘ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡ በተቋሙ የኃይል መሰረተ ልማት ደህንነት፣ ክትትልና ቁጥጥር ቢሮ…

አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል ለሀገራችን አዳዲስ እድሎችን የሚፈጥር ነው -ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዛሬው ዕለት የተመረቀው አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል ለከተማችን ብሎም ለሀገራችን አዳዲስ እድሎችን የሚፈጥር ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ÷…