ድርቅን በዘላቂ ልማት ለመቋቋም የተጀመረው የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምሥራቅ ቦረና ዞን ድርቅን በዘላቂ ልማት ለመቋቋም የተጀመረው የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የዞኑ ግብርና ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡
ዞኑ በክልሉ ዝናብ አጠርና በተደጋጋሚ ድርቅ ከሚጠቁ አካባቢዎች አንዱ እንደመሆኑ የክልሉ መንግሥትም…