ቻይና በአዲስ አበባ የቻይና-አፍሪካ ጂኦ ሳይንስ ማዕከል መክፈት እንደምትፈልግ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ኢጃራ ተስፋዬ ከቻይና ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ፕሬዚዳንት ሊ ጂንፋ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ በጂኦሎጂካል ሰርቬይ ዘርፍ በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡…