Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የብሪክስን ዓላማ ለማስረጽ በትብብር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሩሲያ ሞስኮ እየተካሄደ ባለው የብሪክስ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባዮች የምክክር መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በመድረኩ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ የተመራ ልዑክ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡…

በቀጣዮቹ ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ አንዳንድ አካባቢዎች ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ አስር ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ የሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡ ኢንስቲትዩቱ በሚቀጥሉት አስር ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ የሀገሪቱ…

2ኛው ዙር የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር በስምንት ክልሎች ተግባራዊ የሚደረገውን ሁለተኛ ዙር የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል። ለፕሮጀክቱ ማስፈጸሚያ 424 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር በጀት እንደተያዘለት በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ…

በአስቸኳይ የሙስና መከላከል ሥራ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ከምዝበራ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት በአስቸኳይ የሙስና መከላከል ሥራ ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ከሙስና እና ከምዝበራ ማዳን መቻሉን የፌደራል የስነ-ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ ። በኮሚሽኑ የአስቸኳይ ሙስና መከላከል መሪ ሥራ አስፈፃሚ አቶ…

ኢትዮጵያ ያለ እድሜ ጋብቻና የሴት ልጅ ግርዛትን በመከላከል በተመድ እውቅና አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያለ እድሜ ጋብቻና የሴት ልጅ ግርዛትን ለመከላከል በሰራችው ውጤታማ ሥራ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ሥነ ሕዝብ ድርጅት እውቅና አገኘች። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በትናንትናው እለት በኒውዮርክ…

ዓለም አቀፍ የሐረር ቀን ማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰኔ 26 ቀን 2016 ጀምሮ በተለያዩ ሁነቶች ሲከበር የቆየው 26ኛው ዓለም አቀፍ የሐረር ቀን ማጠቃለያ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች፣ የሀገር…

116 አዳዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት 116 አዳዲስ የገጠር ከተሞች እና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱ ፍትሃዊ የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን እውን ለማድረግ በሀገር አቀፍ ኤሌክትሪክ አቅርቦት…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የብሪክስ ዓለም አቀፍ ትስስር ቴሌቪዥን ጣቢያ አባል ሆኖ እንዲሰራ ተመረጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የቲቪ ብሪክስ ኢንተርናሽናል ሚዲያ ኔትዎርክ አባል ሆኖ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምት ዛሬ ተፈራርሟል። ስምምነቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና የቲቪ ብሪክስ…

በትግራይ ክልል የወባ በሽታን የመከላከልና የመቆጣጠር ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በየዓመቱ በክረምት ወቅት የሚከሰተውን የወባ በሽታ አስቀድሞ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ተግባራትን እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ። ክልሉ የወባ በሽታ ስርጭትን አስቀድሞ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል የኬሚካልና የመድኃኒት…

የተጫዋቾች የዝውውር ጊዜ የሚከፈትበት ቀን ላይ ማስተካከያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የውድድር ዘመን የተጫዋቾች የዝውውር ጊዜ የሚከፈትበት ቀን ላይ ማስተካከያ መደረጉን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡ ፌደሬሽኑ ከዚህ በፊት የ2017 የውድድር ዘመን የዝውውር ጊዜ ሐምሌ 15 ቀን 2016 እንደሚከፈት ይፋ ማድረጉ…