ስፓርት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ Melaku Gedif Jul 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ 30ኛ ሳምንት መርሐ ግብር የዋንጫውን አሸናፊ የለዩ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች በተመሳሳይ ቀን 9 ሰዓት ላይ ተካሂደዋል፡፡ በዚህ መሰረትም በሃዋሳ…
ስፓርት የፈረንሳይ ከዋክብት የጎል ድርቅ በአውሮፓ ዋንጫ አዲስ ታሪክ ሆኖ ተመዝግቧል Melaku Gedif Jul 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የላቀ ክህሎት ያላቸው ከዋክብትን የያዘው የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በክፍት ጨዋታ አንድም ግብ ሳያስቆጥር ግማሽ ፍጻሜን በመቀላቀል አዲስ ታሪክ አስመዝግቧል፡፡ ትናንት ምሽት ከ120 ደቂቃ ፍልሚያ በኋላ ፈረንሳይ ፖርቹጋልን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳሸን ባንክ በእንጦጦ ተራራ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አከናወነ Melaku Gedif Jul 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሸን ባንክ ከኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማህበር ጋር በመተባበር በእንጦጦ ተራራ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አከናውኗል፡፡ የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አስፋው ዓለሙ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ችግኝ ተከላ ባንኩ በአካባበቢ ጥበቃ ዘርፍ ማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና 42 ባለሃብቶች በቡልቡላ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለመሰማራት ውል ፈፅመዋል ተባለ Melaku Gedif Jul 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 42 ባለሃብቶች በቡልቡላ የተቀናጀ የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለመሰማራት ውል መፈፀማቸውን የኦሮሚያ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኦሮሚያ ክልል የተለያዩ የስራ ኃላፊዎችና ባለሃብቶች የቡልቡላ የተቀናጀ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመጪው መስከረም ጀምሮ የግብርና ናሙና ቆጠራ ለማካሄድ ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው Melaku Gedif Jul 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ከመስከረም2017 ዓ.ም ጀምሮ የግብርና ናሙና ቆጠራ ለማካሄድ የሚያስችል ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የ2017 ግብርና ናሙና ቆጠራ ስትሪንግ ኮሚቴ የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ ሁሉም የግብርና ዘርፎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ተረጂነት የሀገርን ክብርን ዝቅ እንደሚያደርግ ግንዛቤ በመገንዘብ ጠንክሮ መስራት ይገባል – አቶ እንዳሻው ጣሰው Melaku Gedif Jul 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተረጂነት የሀገርን ክብር እና ሉዓላዊነትን ዝቅ እንደሚያደርግ የጋራ ግንዛቤ በመያዝ ከችግር ለመውጣት ጠንክሮ መስራት ይገባል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ በክልሉ “ጸጋዎቻችንን በማልማት፣ በምግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር አሰናበቱ Melaku Gedif Jul 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) አሰናበቱ። ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ…
ስፓርት በአውሮፓ ዋንጫ ጀርመንና ስፔን የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል Melaku Gedif Jul 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር አዘጋጇ ጀርመን ከስፔን ጋር የምታደርገው ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ የ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ በዚህ መሰረትም አዘጋጇ ጀርመን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2017 የፌዴራል መንግሥት በጀት 971 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ Melaku Gedif Jul 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ጉባዔውን አካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ በስብሰባው የ2017 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀትን ተወያይቶ አጽድቋል፡፡ በዚህም የፌዴራል መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት አጠቃላይ በጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከለውጡ በኋላ ከ30 ሺህ በላይ ቅድመ መደበኛ ት/ቤቶች ተገንብተዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jul 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከለውጡ በኋላ ከ30 ሺህ በላይ ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከም/ቤቱ አባላት…