Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ታዬ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት ቀጣናዊ እና የሁለትዮሽ የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ በተለይም ሁለቱ ወገኖች በሱዳን የሰላም…

1 ሺህ 198 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 198 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ 1ሺህ 041 ወንዶች፣ 134 ሴቶች እና 23 ጨቅላ ህፃናት ሲሆኑ ÷ ከእነዚህ መካከልም 31 እድሜያቸው ከ11 ዓመት በታች የሆኑ…

ሉዊስ ናኒ እና ንዋንኩ ካኑ ከፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሉዊስ ናኒ እና ንዋንኩ ካኑ ከጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከውይይቱ በኋላም ሉዊስ ናኒ ከሀገሩ ፖርቹጋል ማሊያ ላይ ፊርማውን አኑሮ ለፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በስጦታ አበርክቷል። በሌላ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል በተደረገው ርብርብ ላበረከተው አስተዋፅኦ እውቅና ተሰጠው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመግታት በተደረገው ዓለም አቀፍ ርብርብ ላበረከተው የላቀ አስተዋጽኦ ዕውቅና ተሰጠው፡፡ አየር መንገዱ በካናዳ ቶሮንቶ በተካሄደ የመጀመሪያው ድህረ ኮቪድ ኮንፈረንስ ላይ ነው የዕውቅና…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሞሮኮ ወታደራዊ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በሞሮኮ ምክትል ኢንስፔክተር ጀኔራል ስታፍ ሜጄር ጄኔራል አዚዝ ኢድሪሲ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት ልዩ ልዩ ወታደራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡…

በጅማ ዞን በቅርቡ ከሰማይ እንደመጣ የተነገረለትን ድንጋይ በተመለከተ የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የሰጠው መረጃ፣

በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን የቡ ከተማ በቅርቡ ከሰማይ እንደመጣ የተነገረለትን ድንጋይ በተመለከተ የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የሰጠው መረጃ፣ አስትሮይድ (Asteroid) በህዋ ውስጥ የሚገኙ ድንጋያማ አካላት ናቸው፡፡ በዋነኛነት የስርዓተ ጸሐይ አካል በመሆን በማርስ እና በጁፒተር…

የወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኞች ተግባር የህዝቦችን አብሮነት ማጠናከሩ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወጣቶች ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኞች ተግባር የህዝቦችን አብሮነትና አንድነት እያጠናከረ መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች በመዟዟር የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተግባራትን እያከናወኑ ያሉ የወጣቶች…

አርጀንቲና የኮፓ አሜሪካን ዋንጫ ለ16ኛ ጊዜ አነሳች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲና በኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ኮሎምቢያን በማሸነፍ ለ16ኛ ጊዜ የዋንጫው ባለቤት ሆናለች፡፡ የሁለቱ ብሄራዊ ቡድኖች ጨዋታ በመደበኛ 90 ደቂቃ ያለ ግብ መጠናቀቁን ተከትሎ ወደ ተጨማሪ ሰዓት አምርቷል፡፡ በዚህም ላውታሮ ማርቲኔዝ…

ከ7 ሚሊየን በላይ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ለመውሰድ መመዝገባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እስካሁን ከ7 ሚሊየን በላይ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ለመውሰድ መመዝገባቸውን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የዲጅታል መታወቂያ አገልግሎት “አንድ ሰው አንድ ነው” የሚለውን መርሕ ይዞ የግለሰቦችን መረጃ በመሰብሰብ…

የብልጽግና ፓርቲ የ2016 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ በዋና ጽ/ቤት እና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በ2016 በጀት ዓመት የተከናወኑ የፓርቲ ስራዎች የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ በም/ጠ/ሚ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና…