የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የሠላም ጥሪን ተቀብለው የተሐድሶ ስልጠና ያጠናቀቁ ወጣቶች ተመረቁ Melaku Gedif Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሠላም ጥሪን ተቀብለው የተሐድሶ ስልጠና ያጠናቀቁ ወጣቶች ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፣ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ፣ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአርባ ምንጭ ከተማ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ Melaku Gedif Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርባ ምንጭ ከተማ "ስቴይ ግሪን አርባ ምንጭ" በሚል መሪ ሃሳብ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ፡፡ ሩጫው በተለያዩ የዕድሜ ደረጃዎች እየተካሄደ ሲሆን÷ 800 ሜትር የህፃናት ውድድር አስቀድሞ ተካሂዷል። መነሻውንና መድረሻውን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ…
ስፓርት የአውሮፓ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል Melaku Gedif Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ስፔን እና እንግሊዝ ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ በጀርመን አስተናጋጅነት ከሰኔ 7 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ፍጻሜ ሥነ- ሥርዓት በዛሬው ዕለት ይካሄዳል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ17 ቀናት ቆይታ በኋላ ኤሌክትሪክ አገኘ Melaku Gedif Jul 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት 17 ቀናት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊዳሚ ወረዳ ተቋርጦ የቆየው ኤሌክትሪክ ዳግም መገናኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡ በተቋሙ የማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች የኦፕሬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የብሪክስን ዓላማ ለማስረጽ በትብብር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች Melaku Gedif Jul 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሩሲያ ሞስኮ እየተካሄደ ባለው የብሪክስ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባዮች የምክክር መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በመድረኩ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ የተመራ ልዑክ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮቹ ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ አንዳንድ አካባቢዎች ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይጠበቃል Melaku Gedif Jul 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ አስር ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ የሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡ ኢንስቲትዩቱ በሚቀጥሉት አስር ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ የሀገሪቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛው ዙር የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Melaku Gedif Jul 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር በስምንት ክልሎች ተግባራዊ የሚደረገውን ሁለተኛ ዙር የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል። ለፕሮጀክቱ ማስፈጸሚያ 424 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር በጀት እንደተያዘለት በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአስቸኳይ የሙስና መከላከል ሥራ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ከምዝበራ ማዳን ተቻለ Melaku Gedif Jul 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት በአስቸኳይ የሙስና መከላከል ሥራ ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ከሙስና እና ከምዝበራ ማዳን መቻሉን የፌደራል የስነ-ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ ። በኮሚሽኑ የአስቸኳይ ሙስና መከላከል መሪ ሥራ አስፈፃሚ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ያለ እድሜ ጋብቻና የሴት ልጅ ግርዛትን በመከላከል በተመድ እውቅና አገኘች Melaku Gedif Jul 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያለ እድሜ ጋብቻና የሴት ልጅ ግርዛትን ለመከላከል በሰራችው ውጤታማ ሥራ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ሥነ ሕዝብ ድርጅት እውቅና አገኘች። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በትናንትናው እለት በኒውዮርክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የሐረር ቀን ማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jul 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰኔ 26 ቀን 2016 ጀምሮ በተለያዩ ሁነቶች ሲከበር የቆየው 26ኛው ዓለም አቀፍ የሐረር ቀን ማጠቃለያ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች፣ የሀገር…