የሀገር ውስጥ ዜና 116 አዳዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ Melaku Gedif Jul 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት 116 አዳዲስ የገጠር ከተሞች እና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱ ፍትሃዊ የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን እውን ለማድረግ በሀገር አቀፍ ኤሌክትሪክ አቅርቦት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የብሪክስ ዓለም አቀፍ ትስስር ቴሌቪዥን ጣቢያ አባል ሆኖ እንዲሰራ ተመረጠ Melaku Gedif Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የቲቪ ብሪክስ ኢንተርናሽናል ሚዲያ ኔትዎርክ አባል ሆኖ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምት ዛሬ ተፈራርሟል። ስምምነቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና የቲቪ ብሪክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የወባ በሽታን የመከላከልና የመቆጣጠር ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በየዓመቱ በክረምት ወቅት የሚከሰተውን የወባ በሽታ አስቀድሞ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ተግባራትን እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ። ክልሉ የወባ በሽታ ስርጭትን አስቀድሞ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል የኬሚካልና የመድኃኒት…
ስፓርት የተጫዋቾች የዝውውር ጊዜ የሚከፈትበት ቀን ላይ ማስተካከያ ተደረገ Melaku Gedif Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የውድድር ዘመን የተጫዋቾች የዝውውር ጊዜ የሚከፈትበት ቀን ላይ ማስተካከያ መደረጉን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡ ፌደሬሽኑ ከዚህ በፊት የ2017 የውድድር ዘመን የዝውውር ጊዜ ሐምሌ 15 ቀን 2016 እንደሚከፈት ይፋ ማድረጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና 426 ሺህ 290 አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ Melaku Gedif Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት 426 ሺህ 290 አዳዲስ ደንበኞችን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ ተቋሙ በበጀት ዓመቱ 600 ሺህ አዳዲስ ደንበኞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ አቅዶ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ስደተኞች ከለላና ድጋፍ እያደረገች መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Jul 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ለመጡ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ስደተኞች ከለላና ድጋፍ እያደረገች መሆኑን የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬከተር ጠይባ ሀሰን÷ ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት የሚመጡ ስደተኞችን…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ በቀድሞ የአሜሪካ ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Melaku Gedif Jul 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ በቀድሞ የአሜሪካ ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ አፈ ጉባዔው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ሴናተር ጂም ኢንሆፍ በደስታም ሆነ በችግር ጊዜ እውነተኛ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢጋድ ለኢትዮጵያ ብሉ ኢኮኖሚ ስትራቴጂ ትግበራ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ Melaku Gedif Jul 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ብሉ ኢኮኖሚ ስትራቴጂ ትግበራ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የብሉ ኢኮኖሚ ስትራቴጂ ማስፈጸሚያ የድርጊት መርሐ ግብር ግምገማ ባለድርሻ አካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሱዳን ገቡ Melaku Gedif Jul 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት ሱዳን ገብተዋል፡፡ ጉዞው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሱዳን መረጋጋት የሚያከናውኑት ጥረት ቀጣይ ርምጃ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡
ስፓርት ስፔንና ፈረንሳይ ተጠባቂ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ያደርጋሉ Melaku Gedif Jul 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ምሽት 4 ሠዓት ላይ ስፔን ከፈረንሳይ የሚያደርጉት ፍልሚያ ተጠባቂ ነው፡፡ 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በጀርመን አስተጋጅነት እየተካሄደ ሲሆን÷ ዛሬ ስፔን ከፈረንሳይ 75 ሺህ 24 ተመልካች በሚያስተናግደው አሊያንዝ…