Fana: At a Speed of Life!

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በአል በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በጅግጅጋ ስታዲየም እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ…

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በድሬዳዋ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺኅ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የተገኙት…

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰመራ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በአፋር ክልል ሰመራ እና ሎጊያ ከተሞች እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡…

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በተለያዩ ከተሞች በድምቀት መከበር ጀምሯል። በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በበዓሉ አከባበር ሰላት እና…

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ ልዑክ ሩሲያ  ገባ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ሩሲያ ቭላዲቮስቶክ ከተማ ገብቷል። የልዑካን ቡድኑ አባላት ሩሲያ ቭላዲቮስቶክ ከተማ…

የሚኒስትሮች ም/ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 35ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም አቀፍ…

መቻል ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር መቻል ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋል፡፡ የመቻልን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ አብዱ ሙተለቡ በ86ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ መርሐ ግብር ሲቀጥል ምሽት 12 ሰዓት ላይ…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ያላትን ተሳትፎ ፈረንሳይ አደነቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ወታደራዊና ደህንነት ዋና ዳይሬክተር ሌ/ጄ ኮል ኮምቤት የተመራ ልዑክ የመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከልንና የዓለም አቀፉ የሰላም ማስከበር ማሰልጠኛ ተቋምን ጎብኝቷል፡፡ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) በሰላም ማስከበር…

የጉህዴንና ቤህኔን አመራሮችና ታጣቂዎች በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት በክልሉ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ ከነበሩ ቀሪ የጉህዴን እና የቤህኔን አመራሮች እና ታጣቂዎች ጋር መግባባት ላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን÷ ባለፉት ዓመታት መንግስት በክልሉ ሲንቀሳቀሱ…