ሀገር በቀል ቴክኖሎጂን ለሀገር ብልጽግና ለማዋል ዘርፉን መደገፍ ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር በቀል ቴክኖሎጂን ለሀገር ብልጽግና ለማዋል ዘርፉን በትኩረት መደገፍ ይገባል ሲሉ የሲዳማ ከልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ።
ርዕሰ መስተዳድሩ እንዳሉት÷የኢንዱስትሪ ሽግግርን በማፋጠን ከውጪ በምንዛሪ የሚገቡ ቴክኖሎጂዎችን በሀገር…